Friday, January 17, 2014

ሰማያዊ ፓርቲ በጎንደር ከተማ ሰልፍ ጠራ፡፡


lk


ሕወሓት ኢህአዴግ በህገ ወጥ መንገድ ሉዓላዊ መሬታችንን ለሱዳን መንግስት አሳልፎ አሳልፎ ለመስጠት እያደረገ ያለውን ህገወጥና ሀገር ቆርሶ የመስጠት ወንጀል በመቃወም ሰማያዊ ፓርቲ እሁድ ጥር 25 2006 ዓ.ም በጎንደር ከተማ ታላቅ ህዝባዊ ሰልፍ ማዘጋጀቱን የፓርቲው ህዝብ ግንኙነት ሃላፊ አቶ ብርሀኑ ተክለ ያሬድ ገለፁ፡፡የህዝብ ግንኙነት ሃላፊው አያይዘው እንደገለፁት ቅዳሜ ጥር 17 2006 ዓ.ም በፓርቲው ፅህፈት ቤት የፓናል ውይይት እንደሚደረግና በነዚህ ፐሮግራሞች ላይም የፖለቲካ ፓርቲዎች የሲቪክ ተቋማትና ሁሉም ኢትዮጵያዊ እንዲሳተፍ ጥሪ አስተላልፈዋል፡፡
Semayawi Party- Ethiopia

No comments:

Post a Comment