Saturday, January 4, 2014

አይ ምፅዋ!! በወይኔ ሀገሬ

አይ ምፅዋ!!
ይህ አይ ምፅዋ የሚለውን መጽሐፍ እያለቀስኩና በቁጭት እየበገንኩ አነበብኩት ካላነበቡት ለእርስዎም እጋብዝዎ ዘንድም ወደድኩ። በዋናነት በምፅዋ የተደረገ የኢትዮጵያና የሻዕቢያ ጦርነትን ቁልጭ አድርጎ የሚያሳይ ነው።

–በጦርነቱ የኢትዮጵያውያን አስክሬን እንደቅርጫ ስጋ ተቆራርሶ በየቦታው ተበተነ።
–በኤርትራ ውስጥ ብቻ 192,180 የኢትዮጵያ ሠራዊት አባላት እንደቆሎ ረገፉ፣ 161,541 የኢትዮጵያ ሠራዊት አባላት ቆሰሉ።
–በጦርነት በሞቱት የኢትዮጵያ ሠራተኛ አባላት ላይ ሻዕቢያ ቤንዚን በማርከፍ አቃጥሎት ከተማው በኢትዮጵያውያን አስክሬን ቃጠሎ ጭስ ታጠነች።

–ኢትዮጵያ በምን አይነት ጦርነት በምፅዋ የነበራትን የባህር በር አጣች?
–ሻዕቢያ እንዴት ከባድ መሣሪያዎችን ሊያገኝ ቻለ?
–የኢትዮጵያ ህዝብ ያስተማራቸው ጀነራሎች በክህደት እንዴት የኢትዮጵያን ምስጢር ለሻዕቢያ አሳልፈው ሰጡ? 
–ኢትዮጵያ ምን አይነት ታሪክ ሊረሳቸው የማይችሉ ጀግና ጀነራሎች ነበሯት? 
–ህወሓት አቅም ነበረውን? 

ለብዙ ጥያቄዎች መልስ ሊያገኙበት የሚችሉበት መፅሐፍ ነው ያንብቡት።

No comments:

Post a Comment