Thursday, January 9, 2014

ነፍጠኛው ኦሮሞ እና አክራሪው ኦሮሞ……

በርግጥ ይህን ልትጠይቁኝ ትችሉ ይሆናል የኦሮሞ ነፍጠኛ አለ ወይ በትክክልም 100% የኦሮሞ ነፍጠኛ አለ እነማን ማን ለምትሉኝ ከጥንቱም እስከ አውንም ድረስ እየነኖሩ ካሉት መጥቀስ ይቻላል
ኦሮሞ በእድልም ይሆን በተፈጥሮ ብቻ ውሉ ባልታወቀ ምክንያት እስከዛሬ ድረስ ግፍ የሚደርስበት የተበደለ የተጨቆነ የተገፋ እዝብ ነው ይህን ስል ግን ኦሮሞ የተለየ ግፍ ይደርስበታል ለማለት ሳዮን ከአብራኩ የወጡ ልጆች የኦሮሞ እዝብ በምን ምክንያት እንደሆነ በውል ባልታወቀ ም ነገር ሲታገሉ ከበስተዋላቸው አንድ ወይም ከአንድ በላይ ከጀርባቸው የሌሎች ቤረሰቦች ቆመው እዝቡን ሲያስፈጁት እና ሲያጋጩት ኖረዋል 
ከአብራኩ የወጡትም ቢሆኑ ብዙን ጊዜ ለኦሮሞው ጥቅም ከመቆም ይልቅ የግል ፍላጎታቸውን ሲያሟሉ ነው የሚታየው ከዛም በተጨማሪ ….የኦሮሞ እዝብ ከጥንትም ጀምሮ ሲያሽከረክሩት የሚታዩት የጥቂት 
የሸዋ የኦሮሞ ነገዶች ሰዎች (ሸዋ ኦሮሞች) ናቸው 
የወለጋ ኦሮሞሆች የባሌ ኦሮሞች እና የቦረና ኦሮሞች ናቸው እነዚህ ደግሞ የኦሮሞዝርያዎች ካየናቸው የሸዋን ኦሮሞ ሲሬ ነፍጠኛ በማለት ነው የሚጠሯቸው ይህ ምን ለማለት ነው እናንተ የክርስትና እምነት ተከታዮች ናችው ኦሮምኛ ትናገራላችው እንጂ ከአማራው በምንም አትለዩም ምክንያቱም አባታችው ሚኒሊክ እንኳን የሸዋ ኦሮሞ ነው በፓርላማ ውስጥም 97% የነበረው መቀመጫ የሸዋ ኦሮሞ መቀመጫ ነበር,
ስለሆነም የሸዋ  ኦሮሞ ሳዮን የፍጠኛ አማራ ነው በማለት በጥርጣሬ አይን የሚታየው ለምሳሌ ዶክተር መራራ ጉዲና ስለ ኢትዮጲያዊነት አጥብቀው የሚታገሉት የሸዋ ኦሮሞነት በደማቸው ስላለ ነው…ለምሳሌ አቶ ቡልቻ ሚደቅሳ …..አቶ ሌንጮ ለታ……ዶክተር አሶን በያን……..አቶ ጀዋር ሙአመድ….ከአንድ አካባቢ የሚኖሩ ንፁ የሆሮሞነት ዝርያ የሌላቸው በአንድ ሆነ በሌላ መልኩ ከኤርትራውያን ደም ቤተሰቦች የተገኙ የኦሮሞን እዝብ ሆን ብለው ለማስጨረስ የሚንቀሳቀሱ ተልኮ ያላቸው ሰዎች ናቸው……
በተለይ ደግሞ እነዚህ አመራሮች ለሆርቶዶክስ እምነት እና ለሸዋ ኦሮሞች የጠለቀ ጥላቻ ያላቸው ሰዎች ናቸው ልምን ብትሉ በሸዋ ያለው ኦሮሞ ኦሮምኛን ቋንቋን አቀላጥፈው ቢናገሩም ንፁ አማሮች ወይም ነፍጠኞች ናቸው ነው የሚላቸው 
በቅርቡም ጁአር ሙአመድ የሚባለው አመራር ከኦነጎች ተወክሎ በአደባባይ የተናገረው ነገር ነበር 100% ኦሮሞ ሙስሊም ነው ይህ ማለት ደግሞ የሸዋ ኦሮሞ ኦሮሞ አይደለም ማለቱ ነው 
አንዱ የሸዋ ኦሮሞ ጓደኛኤ ሳርቤት በሚገኘው የኦሮሚያ መስሪያ ቤት ውስጥ የወለጋ ልጆች እኛን የሸዋ ኦሮሞች ን እንደ ነፍጠኛው እንጂ እንደ ኦሮሞ እዝቦች አያዩንም እያለ በምሬት ነው የሚነግረኝ …..ይህን አይነት መድሎ በሸዋ ኦሮሞች ላይ መድረሱን የአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ የቋንቋዎች መምር የነበሩት አቶ አብርሃም ከኢሳት ጋር ባደረጉት ቃለ መጠይቅ ጋር በግልፅ ተናግረውታል 
በወያኔ እስር ቤቶች ከታሰሩት የኦሮሞ ልጆች 80% የሞኦኑት ነፍጠኞቹ የሸዋ ኦሮሞሆች ናቸው ምክንያቱም በተዘዋዋሪ የሸዋን ኦሮሞን ማሰር የፍጠኞቹን የሆርቶዶክስ እምነት አማኞቹን የሸዋን ነፍጠኞች ማለትም የአማራ ልጆችን እንደመበቀል ስለሚቆጥሩት ነው….ንጉሰ ነግስት እምዬ ሚኒሊክ የክብር አልባሳታቸውን እና ጌጣቸውን ካያችው እስካውንም የሸዋ ኦሮሞች እየተገለገሉበት ይገኛል በዘመን መለወጫ ወቅት የሸዋ ኦሮሞሆች ፀጉራቸው ላይ የሚጠቀሙት የአንበሳነት ምልክታቸው ቀድሞ እምዬ ሚኒሊክ ለክብረ በህል እና ለንግስና በህል ይጠቀሙበት ነበር ስለሆነም የሸዋ ኦሮሞ የኦረመኛ ቋንቋ ተናጋሪም ቢኦን ንፁ አማራ ነው….ንፁ ነፍጠኛ ይህን እኔ ሳሎን የምናገረው ተፈጥሮ ራስዋ ትናገራለች……
 

በልጉ ካሳ ከኢትዮጲያ አዲስ አበባ


No comments:

Post a Comment