Wednesday, December 4, 2013

እስከመቼ እንደ ሰው ተፈጥሮ እንደ ውሻ መሞት ,ይህ የኩሩ አባቶቻችን ወግ አይደለም

 አስከመቼ 
የተሳካ ሰላማዊ ሰልፍ አደረግን ይሉናል ለማን ነው የተሳካው ለለአንደነት
ወይስ ለኢአዴግ ትውልድ ተስፋ ቢስ ሆኖ የሰው ነት ክበሩን ተነጠቆ ለጥቃቅኗ ነገር በፖሊስ እየተጠበቀ ይሀው 22አመት ሆነ አሁንም 1ሺህ ሰው 1ሚሊዮን ሰው አሰለፈን ብለን ስኬታችችን እናበስራልን ማንነው የምናታልለው አረ ይብቃ አሁን እንካን እንንቃ እስከመቼ ፈረንጅ ኢምባሲ አሁን ተፈቅዶላችሀል ተሰለፉ ሲለን መሰለፈ ሳይሳካ ሲቀረ የሀው አገዛዙ ችግር አለበት ብለን ለእነርሱ መልስን የምንነግረው አረ ይሄ ከአባቶቻችን ከታላላቅ ወንድሞቻችንን የምንማረው አይደለም
ወዳጆቼ ለእኔ ነጻነቴ ያለው በእጄ ነው በፈረንጅ አሊያም በሌላ ሰው አይደለም 
እንደሰው ተፈጥሮ እንደውሻ ተቀጠቅጦ ከመሞት ለአንድ ቀን እንካን እንደሰው ተፈጥሮ እንደሰው ለመሞት እንዘጋጅ
“ሰው ክቡር ሆኖ ሳለ እንደሚጠፋ እንስሳ መሰለ” አለ 
አዎ ለሆዳችን ለፍርሃታችን ተገዝተን እንደሚጠፋ እንስሳ መመስለናል (በተለይ እንደእኔ በፌስ ቡክ ተሸሽገው ላሉ)

በኢትዮጵያ አምላክ ማንም ፈሪ ሁላ ተነስቶ ይህ ነው ይህ ነበር ቢለን አንሸበር፡፡ ይህ የኩሩ አባቶቻችን ወግ አይደለም እደ ነጅዋር መሃመድ ያሉ ፈሪ የቀድሞ አባቶቻቸውን ታሪክ ልድገም ብለው የሌለ መፈራገጥ ላድርግ ቢሉ እኛም የአያቶቻችን ልጆች ነን እንላቸዋለን፡፡ ሆኖም ከሁሉም በላይ ግን በፍቅር ተባብረው እ አንተ ትብስ አንተ ትብሽ ተባብለው በኖሩ አባቶቻችን ስም በፍቅር እንንኑር፡፡ ይሄ ነው ለእኛ የሚበጀው፡፡ ታላቁ መጽሃፍ ለሰነፍ ሰው አትምከረው ለጀርባው ጅራፍ ስጠው ይላል፡፡ ስለሆነም ወድም ጀዋር ሆይ እንነግርሃለን አርፈህ ተቀመጥ አለበለዚያ ዋጋህን በቅርብ ቀን ታገኛለህ፡፡ 

ሁሌም የሚቆጨኝ የተጠናከረ የመላው አምሃራ አንድት ማህበር አለመኖሩ ብቻ ነው፡፡ ቢያኝስ ቢያንስ በእኛ ባይኖር እንኳን እኛ ጀምረንው ለልጆቻችን ብንተው ምናለበት፡፡ የሃገሪቷ ታሪክ ጠባቂ ባላደራ እኮ ይሄ ህዝብ ነው፡፡ አድዋ፤ ማይጨው ሶማሌ እረ ምኑ የሃገሪቱን አኩሪ የጦርነት ታሪኮች ከአየናቸው በዚህ ህዝ አነሳሽነት የተደረጉ ናቸው፡፡ 
ታሪክ እንስራ እንድገም የራሳችንን አሻራ እንተው፡፡ ለዚህም የደጋግ አባቶቻችን አምላክ ቅዱስ ፈቃድ ይሁን

አሜን 
Hirut Hailu

No comments:

Post a Comment