Sunday, December 29, 2013

በሁለት ጎራ ተክፍለው ለ120 አመት ወደ ኋላ ተመልሰው በጉንጭ አልፋ ክርክር እራሳቸውን በጥላቻና ደጋፊነት ....

አሉታዊ የሆኑ ያለፉትን ዘመን ታሪክ እኛ ወጣቱም ሆንን ህብረተሰቡ መስማት ሰልችቶናል። ከድህነትና ከብዙ እክሎች ዉስጥ እንድንወጣ ካለፉት ታሪካችን መልከሙን ወስደን የወደፊት አዲስ፣ በሩህ ተስፋ እንዲኖረን በበጎ ህሊና ሌላ ታሪክን እንድን ሰራ ምሁራን ተብዬዎች ወይም ፖሎቲከኞቹ ልታሰተባብሩ ይገባል። አጭሩን የኋልዮሽ ጉዞ ተዉና፣ ረጅሙን የተስፋ መንገድ ጎዞ ለመጀመር ወደፊት አንደ እርምጃ ጀምሩና አሰዩን። ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይባርክ √

No comments:

Post a Comment