Monday, January 6, 2014

በሳውዲ አረቢያ ጅዳ የሰው ልጅ እሬሳ ከሰማይ ወደቀ ተባለ።

ሰበር ዜና – በሳውዲ አረቢያ ጅዳ የሰው ልጅ እሬሳ ከሰማይ ወደቀ ተባለ።

 በሳውዲ አረቢያ ጅዳ የሰው ልጅ እሬሳ ከሰማይ ወደቀ ተባለ። ዛሬ ለሊት ላይ  የጅዳ ንዋሪዎች የተቆራረጠ የሰው ልጅ እሬሳ ከሰማይ ላይ ሲወድቅ ጻኡDኢተመለከትን በማለት ነገሩን ለጅድ ፖሊስ ጣቢያ ተናግረዋል፡፤  ከሰማይ ወደቀ የተባለው የሰው ልጅ እሬሳም እንደ ፖሊስ ምርመራ በ አውሮፕላን ጎማ ውስጥ ተደብቆ የነበረ ስደተኛ አውሮፕላኑ ሊያርፍ ጥቂት ስዓታት ሲቀሩት እንደሞተና ከሰማይ እንደወደቀ የጅዳ ፖሊስ ገልጿል፡፤



body-parts-saudi-arabia.si saudi-airlines

No comments:

Post a Comment