Thursday, January 9, 2014

ኢትዮጵያን የመሰነጣጠቁ ሴራ በጀርመን ፍራንክፈርት ተመከረበት:: ‪


ኢትዮጵያን የመሰነጣጠቁ ሴራ በጀርመን ፍራንክፈርት ተመከረበት::

           Image
  በጀርመን የሚኖሩ የኤርትራው ሻእቢያ አባላት አስተባባሪነት የኦጋዴን ብሄራዊ ነጻነት ግንባር እና የኦሮሞ ነጻነት ግንባር በጋራ የተሳተፉበት ኢትዮጵያ ከምትባል አገር ቅኝ አገዛዝ ነጻ የሚወጡበት የተባለለት የምስራቅ አፍሪካ የአንድነት ጉባዬ በፍራንክፈርት መካሄዱ ተሰማ:: ጉባዬው ከበፊቱ ከተካሀዱት ኢትዮጵያን የመሰነጣተቅ ሴራዎች ለየት የሚያደርጉት በጉባዬው ላይ ጸረ ኢዮጵያ አቋም ያላቸው የሶማሊያ ኮሚኢቲ አባላት የኦነግ ጽንፈኛ አባላት የኤርትራ ኮሚኒቲ አባላት እንዲሁም ከኦብነግ እና ከኦነግ የተወከሉ መገንጠልን የሚያራምዱ አባላ እና ድጋፍ ሰጪ ግለሰቦች በቦታው ተገኝተዋል::የጉባዬው ዋና አላማ የነበረው አዲስ አበባ የመሸገውን “ሕገወጡን”የሕወሓት መራሹን የኢትዮጵያ መንግስት ገልብጦ ሉአላዊት ኦሮሚያን እና ሉአላዊት ኦጋዴንን መመስረት እና ነጻ ሃገር ማድረግ የሚል ነው:: ይህንን የምስራቅ አፍሪካ የጋራ ሕብረት ያሉትን ጥምረት እና አላማው ኢዮጵያ የሚለውን አገር 4 ቦታ መሰነጣጠቅ የሆን አላማ ይዞ ኦጋዴን ;ኦሮሚያ ;ትግራይ እና አምሃራ የሚባሉ አገሮችን የመመስረት እቅድ ያለው ይህ ሕብረት የሚመራው በጀርመን የኤርትራ ዲፕሎማቶች እና የኮሚኒቲ አባላት ሲሆን በአባልነት ኦብነግ ኦነግ እና የሶማሊያ ኮሚኒቲን አቅፏል:: ምኒልክ ሳልሳዊ ዝርዝሩን በዚህ ሊንክ ያገኙታል:-http://ethiopianewsforum.com/viewtopic.php?f=2&t=69820

No comments:

Post a Comment