Sunday, December 8, 2013

ዝምታው ይሰበር ሀገር በይፋ በመሸጥ ላይ ነው ለሀገራችን ለዜጎችም ትልቅ ውርደት ትልቅ አደጋ ነው መንግስትን ተክተን ልንቆም ይገባል !!!!!!!!


Photo



የሀገሬ ሕዝብ ሥማ ይኼንን መልክት አስተላልፍ፦፦፦፦፦፦
አቶ መለስ በሚስጥር ይዘውት የነበረውን የመተማን መሬት ለሱዳን ለመስጠት በይፋ ድንበሩን ለመከለል ባንዳዎች ጉዞ ጀምረዋል ወገን ዝምታው ይሰበር ሀገር በይፋ በመሸጥ ላይ ነው ለሀገራችን ለዜጎችም ትልቅ ውርደት ትልቅ አደጋ ነው ኢትዮዽያን እናድን መንግስት የለንም መንግስትን ተክተን ልንቆም ይገባል


No comments:

Post a Comment