Thursday, December 19, 2013

የታሪክ ክህደት በማንዴላ የስንብት ፆሎት ላይ ሲደገም!! – አንተነህ ሽፈራው – ታህሳስ 9/2006 ዓ.ም/Dec 18, 2013

Posted by  on December 19, 2013

nelsonmandelaበኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላት አገሮች ሁለንተናዊ ከፍተኛ ድጋፍ የወያኔ የጎጠኝነት ወታደራዊ ክንድ በመፈርጠሙና በኋላም በመንገድ መሪነት የወሎን፣ የጎንደርንና የጎጃምን ሕዝብ ትጥቅ ያለ ብዙ ወጣ ውረድ በማስፈታት ባገለገሉ በነ ታምራት ላይኔ ተዋናኝነት ወያኔ መላ አገሪቷን በግንቦት 1983 ዓ.ም በዚሁ ወታደራዊ ክንዱ መውረር መቻሉን ተከትሎ በተፈጠረው አዲስ ዓይነት የጎሣ/የቋንቋ/ ፖለቲካ አደረጃጀት እነ ሆድ-ባምላኩ ወዲያው ለዚሁ የወያኔ የጎሣ/የቋንቋ/ ፖለቲካ አደረጃጀት ሴራ ሰለባ በመሆን የጋራ ኢትዮጵያዊ ቤታችንን ለማፍረስ ከመሞከር አልፎ እርቆ በመሄድ ወያኔ በጠላትነት/በኢትዮጵያዊነት የፈረጀውን የሕብረተስብ ክፍል ለያቶ በመግደልና በማፈናቀል በታሪክ፣ በትውልድና በሕግ ፊት የሚያስጠይቅ ተደጋጋሚ ወንጀል እየፈጸሙ መሆናቸውን ላለፉት 23 ረጅም የመከራ ዓመታት በግልፅ እያየን ነው:

No comments:

Post a Comment