Sunday, December 15, 2013

በ DW ሬድዮ በተደረገው ጥያቄና መልስ አቶ ቡልቻ ደመቅሳ ማበዳቸው ተረጋግጧል።

በ DW ሬድዮ በተደረገው ጥያቄና መልስ አቶ ቡልቻ ደመቅሳ ማበዳቸው ተረጋግጧል።
መልስ ለአቶ ቡልቻ ደመቅሳ
ከይሁኔ አቢሲኒያ ኤፍሬም
ደቸ ወሌ ላይ የሰጡትን መግለጫ ሰማው አፈርኩም
እርስዎ እንዲህ አሉ 
የኦሮሞን ህዝብ እንደ ደቡብ አፍሪካ ጥቁሮች ኢትዮጵያ ውስጥ ሲረገጥ የኖረ ሕዝብ ነው ብለዋል። ለዚህ በፍትሄው አማራው የኦሮሞ ህዝብን ይቅርታ መጠየቅ እንዳለበትም ተናግረዋል።
ጋሼ ቡልቻ ቅኝ ግዛት ተገዝተና ብለው ተናግርዋል ሆኖም በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ተሰሚነት እንደነበራቸው አይዘነጋም በተለይ የኢትዮጵያ የእርሻ ሚኒስቴርነት በምክትል ገንዘብ ሚኒስቴርነት መስራታቸው ይታወሳል።
አንደው ያሳፍራል አንጂ እነዚህ ሰዎችስ ብሄራቸው ምን ነበር

ራስ አበበ አረጋይ መከላከያ ሚኒስትር

አቶ ይልማ ዴሬሳ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር፤ የገንዘብ ሚኒስትር

ደጃዝማች ክፍሌ ዳዲ የጎንደር አስተዳደር

አቶ ቡልቻ ደመቅሳ የእርሻ ሚኒስትርን ምክትል የገንዘብ ሚኒስትር

ሜጀር ጀኔራል ሙሉጌታ ቡሊ የክብር ዘበኛ አዛዥና የባህል ሚኒስትር

ደጀዝማች ገረሱ ዱኪ የኢሊባቡርና የጎሙገፋ አስተዳዳሪ

ሜጀር ጀኔራል ደምሴ ቡልቲ የሁለተኛው ክፍለ ጦር አዛዥ

ሌተና ጀኔራል ጃጌማ ኬሎ የአራተኛው ክፍለጦር አዛዥና የባሌ አስተዳደር

ፊታውራሪ ለማ ወልደጻድቅ የሲዳሞ ምክትል አስተዳደር

ሜ/ጀኔራል አበራ ወልደማርያም የአየር ኃይል ምክትል አዛዥ

ደጃዝማች በቀለ ወያ የጨቦና ጉራጌ አስተዳደር ከዚያም የጨርጨር አስተዳደር

ደጃዝማች ካሳ ወልደማርያም የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንትና የእርሻ ሚኒስትር
ለዚህም ነው ኦቦ ቡልቻ በጤናቸው አይመስለኝም፡፡ አውሮፓ አንድ ሀገር እየሆነ ባለበት ጊዜ ጎጠኛ መሆን ከእርስዎ የሚጠበቅ አይመስለኝም፡፡

3 comments:

  1. የኢትዮጵያ ዋነኛ ችግር አቶ ቡልቻ አይደሉም ፤ ኢህአዲግም አይደለም ፡፡ በኔ እምነት እንደ አቶ ቡልቻ አይነት ትልቅ ሰው መስማት የምትፈልጉትን ስላልተናገሩላችሁ ብቻ አበዱ ብላችሁ የምትዘረጥጡ ፤ ባለጌዎች እናንተ የኢትዮጵያ ዋና ችግር ናችሁ፡፡

    ReplyDelete
  2. @ Sew Be Sew : Anun endi ayenetu kehaje banda begemed kebaye ena dem eyelekeleke kemeyamelkew Geraar Zaf Laye Manteletele enji ...Antem ye Banda Lej Banda selhoke Lantem tegbi ketate yasfelgekal ..Kenachu tekarbual ..be Ethiopia Sent betedkmelat hagr sent Meswat betekefelebat hagr temeneshaneshalchhu ..Ant Ena Kehajew Bulecha ..Lemn Enetoronteos atgbum ..werada banda yebanda Lejoch

    ReplyDelete
  3. Eskobar20008 ( dedebu) sele bandenet yemetaweraw be ahun zemen arbegna ale ende? antes arbegna neh ? ene betam yemiyasafregn endante aynet sew mayet new hulum sew kene gar temesasay aquam yinurew kalhone yitefa yemil ejig yezeqete 16gna kifle zemen aquam kemayet yebelete ashemaqaqy neger yelem ene man endehoniku sataweq banda maletih degmo dedebina aheya mehonehen enjy menem ayasayim...eshy ene banda lehun ante degmo jegna ena arbegna neh alu endeza kehone eza sofa lay qitehen eyasheh be cyber kemetesadeb wey wede chaka gebteh jegnenetihen masayet weyim befelekew menged lewet endimeta metagel alebih ante eza honeh selefokerk kenachinin yemiyaqarebem hone yemilewet neger aynorem . esky ke cyber wegiya wede teteq tegil geba jegnawena dedebu eskobar .

    ReplyDelete