Thursday, December 5, 2013

ቦንብ ተራ እና ዶንያ ተራ በእሳት ቃጠሎ እየታመሰ ነው !!

በአሁኑ ሰአት መርካቶ ልዩ ስሙ ዶንያ ተራ እና ቦንብ ተራ የሚባለው አካባቢ ከባድ የእሳት ቃጠሎ ተነስቶ ህዝቡ ለማጥፋት እና ንብረቱን ለማትረፍ እየተረባረበ ነው ....እስከ አሁን በአካባቢው የእሳት አደጋ መከላከያ ቢደወልለትም አለምድረሱን ለማረጋገጥ ችያለው ህዝቡም በመገረምም በንዴትም ውስጥ ነው በእሳት አድጋና መከላከያ ምላሽ....አንዳንድ ጭምምጭምታውችም በልማት ሰበብ ያን አካባቢ ለማጥፍት እና ለማፍረስ የሚደረገው ሴራ ከግዜ ወደ ግዜ እየጨመረ መምጣቱ የሚታወቅ ነው ...በዚ አካባቢ አብዛኛው ኢትዮጵያዊ የለት ጉርሱን ጥሮ ተጣትሮ የሚያገኝበት አካባቢ ነው .....አምላክ ቀላሉን ያርግላቸው ለወገኖቼ !!

No comments:

Post a Comment