እስኪ ይህን ፒክቸር ደግመው 
ይመልከቱት…..
እኔ ግን ስሜቴን መቆጣጠር እያቃተኝ
 ነው….
!!! 
ደ/ር ከማል ገለቱ ይባላሉ የ 70 አመት 
የ
እድሜ ባለፀጋ ናቸው….
በሽብር ተወንጅለው ከአዲስ አበባ ልዩ ስሙ
 አየርጤና ከሚባለው መኖሪያ ቤታቸው 
ሐምሌ 12 2004 ሐሙስ ማታ ተይዘው 
ከአንድ አመት በላይ በፍትህ እጦት 
(በማእከላዊ ቃሊቲ ቂሊንጦ) ሲሰቃዩ 
ቆይተው ታህሳስ 3 ላይ በዋለው ችሎት ነፃ 
(ምንም ወንጀል አልሰሩም) ተበለው 
ተለቀዋል….! 
የ70 አመት አዛውነት ያለምንም ወንጀል 
ከአንድ አመት በላይ አስሮ (ኢሰብኣዊ በሆነ አያያዝ) ማቆይት ምን ይሉታል??? --------------------------
 (pic: ዶ/ር ከማ ሀጂ ገለቱ ከሚወዳችቸው ቤተሰባቸው እና ሙስሊሙ ህብረተሰብ ሲቀላቀሉ)

 
No comments:
Post a Comment