Sunday, November 3, 2013

ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ባለቤት ጋዜጠኛ ሰርካለም ፋሲል ከ3ወራት ዝምታ በኋል ተነፈሰች።

ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ባለቤት ጋዜጠኛ ሰርካለም ፋሲል ከ3ወራት ዝምታ በኋል ተነፈሰች። እጅግ ልብ የሚነካው የሰርካለም መልዕክት ዛሬ በኢሳት ሬዲዮ ላይ ታገኙታላችሁ። በ3 የደህንነት ሃይሎች መሃል አዲስ አበባ ላይ የታፈኑት የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ብሄራዊ ምክር ቤት አባል አቶ አበበ አካሉ መናገር የማልፈልገውን ፈጸሙብኝ ይላሉ። ለባሌቤቴም ለልጆቼም አልተናገርኩም። ሆድ ይፍጀው! አሉ። ምን ይሆን?

No comments:

Post a Comment