Saturday, November 9, 2013

news ዛሬ ማለትም በ09/11/13(30/02/2006)በስደት ባህሩን እና በረሃውን አቆራርጠው ሳውዲ አረቢያ የገቡት የኢትዮጵያ ልጆች ወደሃገራችንም እንመለሳለን እያሉነው

Braking news ዛሬ ማለትም በ09/11/13(30/02/2006)በስደት ባህሩን እና በረሃውን አቆራርጠው ሳውዲ አረቢያ የገቡት የኢትዮጵያ ልጆች ያያት የቅድመ አያታቸው የጀግንነት ወኔ ካሉበት ቀሰቀሳቸው አረብን በገዛ አገሩ አሸኑት ጎዳናውንም እነሱው ብቻ ተቆጣጠሩት።ወደሃገራችንም እንመለሳለን እያሉነው የመጨረሻው ዓላማቸውም ለዚህ ሁሉ መከራና ግፍ የዳረጋቸውን ከሌሎች ኢትዮጵያዊ ወገኖቻቸውጋ ሁነው ወያኔን ከስሩ መንቀል ነው።

No comments:

Post a Comment