Saturday, November 30, 2013

ከቤሩት የተሰማ አሰቃቂ መረጃ (ይህን ቪድዮ ከ18 ዓመት በታች የሆኑ እንዲያዩት አይመከርም)

ዘ-ሐበሻ ዝግጅት ክፍል አንድ የግል መልዕክት ,,,, አንድ እህት ብታጋግሩኝ አሳዛኝና ማንም ያልዘገበው መረጃ ቤሩት ውስጥ የተፈጸመ አቀብላችኋለሁ አለችን። ፈቃዳችንን ገልጸን ስልኳን ተቀብለን ወደ ቤሩት ደወልንላት እና አነጋግርናት። ሌሎችንም እንዲሁ አንጋገርን ... ከዚያም የሚከተለው አሳዛኝ መረጃ እንዲህ ተቀናበረ።http://www.zehabesha.com/amharic/archives/10112

No comments:

Post a Comment