Monday, November 11, 2013

በወያኔው ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም የሚመራ የሎኡካን ቡድን ሳውዲ አረቢያ ሪያድ ገባ ።

ሰበር ዜና ሪያድ በኢትዮጵያው ውጭጉዳይ ሚንስትር ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም የሚመራ የሎኡካን ቡድን ሳውዲ አረቢያ ሪያድ ገባ ። ይህንንም ተከትሎ በህዝቡላይ ይተፈጸመውን ግፍ እና በደል ለማጣራት ከህዝቡ ጋር በኢትዮጵያ ሰአት አቋጣጠ ከቀኑ በአስር ሰአት በሪያድ የኢትዮጵያ ኮሚኒት አዳርሻ ስብሰባ እንደሚደረግ ከኤንባሲው የደርሱን ሚስጥራዊ ምንጮች ገልጸዋል ። ይህን ተከትሎ ህዝብን ለሞት እና ለስቃይ ያበቁት አምባሳደር ዶ/ር መሃመድ ሃሰን እና የጥቂት ዲፕሎማቶች የፈጸሙት ጥፋት በህዝብ እንዳይጋለጥ፡ ህዝቡ ከባለስልጣናቱ ጋር እንዳይገናኝ፡ኤንባሲው ስብሰባውን በሚስጥር ለታማኞቹ ማስተላለፉን የሪያድ ምንጮቻችን አክለው ገልጸዋል።ከጅዳ በዋዲ

No comments:

Post a Comment