Monday, November 11, 2013

አርባ ምንጭ ዩንቨርስቲ በተማሪዎች በተነሳ ተቃውሞ ግቢው በከፍተኛ ውጥረት ላይ ይገኛል፡፡

 

አርባ ምንጭ ዩንቨርስቲ በተማሪዎች በተነሳ ተቃውሞ ግቢው በከፍተኛ ውጥረት ላይ ይገኛል፡፡
አርባ ምንጭ ዩንቨርስቲ እየተማሰ ነው,,ተማሪዎችን እየደበደቡ ነው ፡፡ በውሃ እጥረት ችግር በተማሪዎች በተነሳ ተቃውሞ ግቢው በከፍተኛ ውጥረት ላይ ይገኛል፡፡ የፌድራልና የአጋዚ ወታደሮች ግቢው ውስጥ ገብተ ወደ ላይ እየተኮሱ ተማሪዎችን እየደበደቡ ነው፡፡ በርካታ ውጥረቱ አይልዋል ....... ተማሪዎች እየተደበደቡ ወደ መኪና እየተጫኑ ነው፡፡  ፖሊሶች ወደ ላይ እየተኮሱ ነው፡፡ ግቢው ውስጥም የተነሳ እሳት መኖሩን ቦታው ድረስ በመደወል ያነጋገርናቸው ምንጮቻችን ገልፀዋል፡፡ ዝርዝሩን በዛሬው ፕሮግራም ይጠብቁን

No comments:

Post a Comment