Sunday, November 10, 2013

ኢትዮጵያ ፤ ወታደሮችዋና በአሚሶም ስር ለማድረግ

Ethiopian-troops-in-somalia
ኢትዮጵያ በሶማልያ የአፍሪቃ ሕብረት ሰላም አስከባሪ ኃይል ስር ወታደሮችዋን ለማሰለፍ እያሰበች መሆንዋን የመንግሥት ባለ ስልጣናትን ጠቅሶ የፈረንሳዩ የዜና አገልግሎት ዘገበ። ኢትዮጵያ በሶማልያ፤ አሸባብን ለመዋጋት የአፍሪቃ ሕብረት ሰላም አስከባሪ ኃይልን ለመደገፍ እንደገና በጎ 2011 ዓ,ም ወታደሮችዋን ወደ ሶማልያ አስገብታ ነበር። ይሁንና ኢትዮጵያ የሶማልያ ሰላም አስከባሪ ኃይል አካል ሆና ለመስራት እስካሁን ሳትፈልግ መቆየትዋ ይታወቃል።
Source/www.dw.de.com

No comments:

Post a Comment