Sunday, February 16, 2014

አለምነው መኮንን የተባለ ትግሬ የዐማራን ነገድ በጅምላ ላሃጫም ብሎ መሳደቡን "የኢትዮጵያ ሕዝብ ዓይንና ጆሮ" ከሆነው የኢሳት ዜና ሰምተናል።

የትግራይ ፋሽስቶች የኢትዮጵያን ሕዝብ በተለይም የዐማራን ነገድ በጅምላ መግደልና ማሳደብ የጀመሩት ዛሬ አይደለም። መለስ ዜናዊ አጥብቆ የሚጠላውን የዐማራ ነገድ ከ20 ዓመት በላይ ሲሳደብና ሲያንቋሽሽ፤ጋዜጠኛ አበበ ገላው በዓለም መሪዎች ፊት አንገቱን አስደፍቶ ወደ መቃብር እንዲዎርድ አድርጎታል።
ሰሞኑን የመለስ ዜናዊ ደቀመዝሙር የሆነው አለምነው መኮንን የተባለ ትግሬ የዐማራን ነገድ በጅምላ ላሃጫም ብሎ መሳደቡን "የኢትዮጵያ ሕዝብ ዓይንና ጆሮ" ከሆነው የኢሳት ዜና ሰምተናል። አለምነው መኮንን የዐማራ ክልላዊ መንግስት ምክትል ፕሬዝዳንት፣ የባሕርዳር ዩንቨርሲቲ የቦርድ ሰብሳቢና የዓባይ ባንክ አክሲዮን ማሕበር የቦርድ አባል ሲሆን፤ የሚኖረውም በአዲስ አበባና ባሕርዳር መሆኑ ታውቋል።

ይህ ግለሰብ ለዐማራ ነገድ ያለውን ከፍተኛ ጥላቻና ንቀት በግልጽ አሳይቷል። ስለሆነም እያንዳንዱ የዐማራ ነገድ ተወላጅ ዓባይ ባንክ ውስጥ ያለውን ገንዘብ 
በማውጣትና ዳሽን ቢራን ባለመጠጣት ግለሰቡ ለፍርድ እንዲቀርብ መጠየቅ ይኖርበታል።

የትግራይ ፋሽስቶች የኢትዮጵያን ሕዝብ በተለይም የዐማራን ነገድ በጅምላ መግደልና ማሳደብ የጀመሩት ዛሬ አይደለም። መለስ ዜናዊ አጥብቆ የሚጠላውን የዐማራ ነገድ ከ20 ዓመት በላይ ሲሳደብና ሲያንቋሽሽ፤ጋዜጠኛ አበበ ገላው በዓለም መሪዎች ፊት አንገቱን አስደፍቶ ወደ መቃብር እንዲዎርድ አድርጎታል።
ሰሞኑን የመለስ ዜናዊ ደቀመዝሙር የሆነው አለምነው መኮንን የተባለ ትግሬ የዐማራን ነገድ በጅምላ ላሃጫም ብሎ መሳደቡን "የኢትዮጵያ ሕዝብ ዓይንና ጆሮ" ከሆነው የኢሳት ዜና ሰምተናል። አለምነው መኮንን የዐማራ ክልላዊ መንግስት ምክትል ፕሬዝዳንት፣ የባሕርዳር ዩንቨርሲቲ የቦርድ ሰብሳቢና የዓባይ ባንክ አክሲዮን ማሕበር የቦርድ አባል ሲሆን፤ የሚኖረውም በአዲስ አበባና ባሕርዳር መሆኑ ታውቋል።

ይህ ግለሰብ ለዐማራ ነገድ ያለውን ከፍተኛ ጥላቻና ንቀት በግልጽ አሳይቷል። ስለሆነም እያንዳንዱ የዐማራ ነገድ ተወላጅ ዓባይ ባንክ ውስጥ ያለውን ገንዘብ በማውጣትና ዳሽን ቢራን ባለመጠጣት ግለሰቡ ለፍርድ እንዲቀርብ መጠየቅ ይኖርበታል።

No comments:

Post a Comment