Tuesday, February 11, 2014

የውሸትና የጥላቻ ታሪክ ፀሃፊወች ,ማወቅ ለሚመስላችሁ ለዘረኛና ለሆዳም ሙህርነኝ ባዮች የናት ጡት ነካሾች ኢትዮጵያ የ100 ዓመት ታሪክ ብቻነው ያላት ለምትሉ,,ከናተ በቀር አዋቂ ያለ ለማይመስላችሁ: በአሜሪካን አገርና ያውም በፕሬዝዳንቷ ፊት የተነገርላትን የኢትዮጵያን ታሪክ እስቲ በባአድ ልጆች አፍ የሚነገርላትን ስሙ ...

ታሪክን እያጣመማችሁ ለምትጽፉና ለምትናገሩ እውቀትና ትምህርት ዶክተር ፕሮፌሰር ባለ ድግሪ ባለዲፕሎማ መሆን (መደመርና መቀነስ) ወዘተ...ማወቅ ለሚመስላችሁ ለዘረኛና ለሆዳም ሙህርነኝ ባዮች የናት ጡት ነካሾች ኢትዮጵያ የ100 ዓመት ታሪክ ብቻነው ያላት ለምትሉ ታሪክ አዋቂ ነኝ ባዮች ከናተ በቀር አዋቂ ያለ ለማይመስላችሁ: እስቲ የሃገራችን ዕውነትኛ ታሪክ አዋቂወች አናምንም ካላችሁ ከብዙ በትቂቱ የዓለም መሪ በሆነችው በአሜሪካን አገርና ያውም በፕሬዝዳንቷ ፊት የተነገርላትን የኢትዮጵያን ታሪሪክ በባአድ ልጆች አፍ የሚነገርላትን ስሙ።የውሸትና የጥላቻ ታሪክ ፀሃፊወችና እናንተ ሳትማሩ ሌላውን ለማሳሳት ጠማማ ታሪክን በመስበክ ለምትቃዡ መምህርነኝ ባዮች መማር እና ማወቅ ማለት ለሃገር ጠላትነት ለሕዝብ መለያየትና እንቅፋት ሲሆን በናንተ አየን።ምንም እንኳ ኢትዮጵያ ከሶስት ሽህ ዓመት በላይ ታሪክ ያላት አገር ብሆንም በዚህ ቢዲዎ አንደሚተረከው ከሁለት ሺህ ዓመት በላይ ታሪክ እንዳላትና ከሁሉም አገሮች በፊት ከእስራኤል ቀጥላ እግዚአብሔርን ያመነችና የተቀበለች ብቸኛ አገር መሆኗን ይመሰክሩላታል።አገራችን ኢትዮጵያ ግን ከሶስትሺህ ዘመናት በላይ እስከዛሬ ድረስ በአምላኳ በእግዚአብሔር ጥበቃ ቆይታለች። ወደፊትም ቢሆን ከውጭ ጠላት የጠበቃት እግዚአብሔር ከናንተ አይነት የናት ጡት ነካሾች ይታደጋታል።አሜን የአምላካችን የልዑል እግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን።

No comments:

Post a Comment