Friday, September 6, 2013

ኢሳቶች የ ፪፻፭ [2005 ] ምርጥ ሰው ሊመርጡ ነው ። ማን ይሆን ??

ኢሳቶች የ ፪፻፭ [2005 ] ምርጥ ሰው ሊመርጡ ነው ። ማን ይሆን ?? -እንጅነር ይልቃል 700,00 ሺህ ኢትዮጵያኖችን የጨፈጨፈውን ግራዚያኒን በመቃወም አዲሳባ ላይ መጋቢት 8 ሰላማዊ ሰልፍ የቀሰቀሰ ምንም እንኳን የግራዚያኒ ደጋፊ የሆነው ሀገር በቀሉ ፋሽሽት ወያኔ ሰልፉን በድብደባና 36 የሰልፉን አራማጆች በማሰር ቢያቀራጭሰውም ። -እንጅነር ይልቃል ሚያዚያ 12 ? ቤኒሻንጉል ድረስ በመሄድ የተፈናቃዮችን ብሶት ያዳመጠ ። -እንጅነር ይልቃል ከስምንት አመት ቡሗላ ህዝቡን ከያዘው የፍርሃት ቆፈን ያላቀቀና ግንቦት 25 ?ባደባባይ ወቶ ድምጹን እንዲያሰማ ያደረገ ። -እንጅነር ይልቃል ላለፉት 40 አመታት ሲጎትተን የኖረውን የውሸት አንድነት የትም እንደማያደርሰን የተገነዘበ ። -እንጅነር ይልቃል በጥቅሉ ከጎሳ ርእስ ውጭ የሆነ ። እንጅነር ይልቃል ይልቃል ። ኢሳቶች የ ፪፻፭ [2005 ] ምርጥ ሰው ሊመርጡ ነው ። ማን ይሆን ?? -እንጅነር ይልቃል 700,00 ሺህ ኢትዮጵያኖችን የጨፈጨፈውን ግራዚያኒን በመቃወም አዲሳባ ላይ መጋቢት 8 ሰላማዊ ሰልፍ የቀሰቀሰ ምንም እንኳን የግራዚያኒ ደጋፊ የሆነው ሀገር በቀሉ ፋሽሽት ወያኔ ሰልፉን በድብደባና 36 የሰልፉን አራማጆች በማሰር ቢያቀራጭሰውም ። -እንጅነር ይልቃል ሚያዚያ 12 ? ቤኒሻንጉል ድረስ በመሄድ የተፈናቃዮችን ብሶት ያዳመጠ ። -እንጅነር ይልቃል ከስምንት አመት ቡሗላ ህዝቡን ከያዘው የፍርሃት ቆፈን ያላቀቀና ግንቦት 25 ?ባደባባይ ወቶ ድምጹን እንዲያሰማ ያደረገ ። -እንጅነር ይልቃል ላለፉት 40 አመታት ሲጎትተን የኖረውን የውሸት አንድነት የትም እንደማያደርሰን የተገነዘበ ። -እንጅነር ይልቃል በጥቅሉ ከጎሳ ርእስ ውጭ የሆነ ። እንጅነር ይልቃል ይልቃል ።

No comments:

Post a Comment