Friday, September 27, 2013

ስበር ዜና – አንድነት ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮችና አባላት ታሰሩ!

የአንድነት ፓርቲ ሊቀመንበር ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ዛሬም ታግተው ወደ አራዳ ፓሊስ ጣቢያ ተወስደዋል፡፡ አብረዋቸው የታሰዩት አመራሮችና አባላት እንደሚከተለው እንዘረዝራለን !በፖለስ የታሰሩ አመራሮችና አባላት በከፊል ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ – የአንድነት ፓርቲ ሊቀመንበር የተከበሩ ግርማ ሰይፉ – የአንድነት ፓርቲ ሊቀመንበር አቶ ስዩም መንገሻ – የድርጅት ጉዳይ ኃላፊ አቶ ዳንኤል ተፈራ – የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ አስራት ጣሴ – ዋና ጸሃፊ አቶ ተክሌ በቀለ – የፋይናንስ ጉዳይ ኃላፊ አቶ ሽመልስ ሃብቴ – የማህበራዊ ጉዳይ ኃላፊ አቶ ሃብታሙ አያሌው – የህዝብ ግንኙነት ም/ኃላፊ አቶ ብሩ በርመጂ – የብሔራዊ ምክር ቤት አባል አቶ አበበ አካሉ – የብሔራዊ ምክር ቤት አባል አቶ እንግዳ ወ/ፃዲቅ – የብሔራዊ ምክር ቤት አባል አቶ አለባቸው ነጋሽ – አባል አቶ መካንንት ብርሃኑ – አባል አቶ እንዳልካቸው ባዩ – አባል አቶ ብስራት ተሰማ – አባል አቶ ወንደሰን ክንፉ – አባል አቶ ኃይሉ ግዛው – አባል አቶ ደረጀ ጣሰው – አባል አቶ ገዛህኝ – አባል አቶ ባዩ ተስፋዬ – አባል አቶ ወርቁ – አባል

No comments:

Post a Comment