Thursday, October 10, 2013

ማይ አይኒ በተባለው የስደተኞች ካምፕ ወደ ኢጣልያ ለመሻገር ሲሞክሩ ባለፈው ሳምንት የሞቱትን ኤርትራውያን ለማሰብ ባለፈው ቅዳሜ ማታ ስደተኞቹ ካዘጋጁት የሻማ ማብራት ስነስርዓት በኃላ ባካሄዱት ሰልፍ ብሶታቸውን ሲያሰሙ ነበር ። ኢትዮጵያ የሚገኙ ኤርትራውያን ስደተኞች ወደ ሌላ 3 ተኛ አገር ለመሻገር ብዙ ዓመታት እንድንጠብቅ ይደረጋል ሲሉ አማረሩ ። ኤርትራውያኑ በነርሱ ቦታ ስደተኛ ያልሆኑ ኢትዮጵያውያን ወደ 3ተኛ አገር ይሄዳሉ የሚል ጥርጣሬም እንዳላቸው በአዲስ አበባ ለዶቼቬለ ወኪል አስታውቀዋል ። የኤርትራውያን ስደተኞች ብሶትና የ« ዩኤንኤችሲአር » መልስ

No comments:

Post a Comment