Friday, October 11, 2013

North Shewa "land of the warrior And Home of the Brave" hooo ,ya hooooo

North Shewa "land of the warrior And Home of the Brave" ሸዋ ዳር ድንበሩን ያስከበረ ጀግና ህዝብ ነው።የይፋት ወንዱ የመሬ ወንዱ እንደ መድሀኒት ይበቃል አንዱ ተብሎ የተገጠመለት፥ “ቆፍጣናዎቹ መንዜዎች- እጥፍጥፍ ባይ እንደ ኩታ ልብስ፤አገዳደላቸዉ አንጀት የሚያርስ ተብሎ የተገጠመላቸዉ፥፥” አንኮበር የጀግና አገር ነዉ፥የትም ተወለድ አንኮበር እደግ ይባላል። በአጠቃላይ ሸዋ የጀግና አገር ነዉ።የምንሊክ መሬት የጀግኖች ምድር ዛሬ በትግራይ ጉግ ማንጉግ ተደፈረ ። አይ ጊዜ አንበሳ ተኝቶ የጀግኖቹን ምድር ዝንጆሮ ጨፈረበት ፈነጨበት። ወያኔ አገራችንን እንደ ድፎ ዳቦ መቆራረሱ ሳያንሰዉ፤አለም የሚያደንቀንን የሚፈራንን የኛነታችን መለያ የሆነውን ታሪካችንን እንቋሸሽ እየበረዘ ነዉ።በትዕግስታችን ጠላትን አበዛን ጠላትን አጀገን።ለወያኔ ማፍያ ግሩፕ ትግስታችን አልቓል።ድሮም ኮ ለወራዳ ባንዳ ክብር አይወድለትም። በውርደት ከመኖር በክብር መሞት ይሻላል። ስለዚህ እንደ ንብ መንጋ አንድ ላይ ተሰባስበን ጠላትን አይቀጡ ቅጣት መቅጣት አለብን። ወያኔ ባንዳ የባንዳ ልጆች ማፊያ ስብስብ ነዉ።ወያኔ የኢትዮጵያ ጠላት ነው ፥፥ ወያኔ ወደደም ጠላም ይደመሰሳል ፥፥ ፀረ ወያኔ ሰይፍን ምዘዝ። ዘራፍ በል ሸዋ እምቢ በል ጎበዝ፤ አሻግረህ በለው ድፋው በግንባሩ፤ የገዳይ ሰፈር ነው አይነካም ክብሩ፡፡ እርገጠዉ በጫማ ድፋዉ ወደ ምድር፤ በምን ያስታዉቃል የጀግኖች ምድር። እንኳን በጠብ መንጃ እሳት በጐረሰው፤ ይገድላል በቡጢ ጀግንነት ያለው ሰው፡፡ እንሂድ እንዝመት ጠላትን እንውቃ፤ ክንዳችንን ይየው ትዕግስታችን ይብቃ፥፥ አደፍርስ ደመላሽ (የነፍጠኛ ልጅ) www.youtube.com/watch?v=TQTuuV8xsEE

No comments:

Post a Comment