Friday, October 11, 2013

Italian Migrant Boat Sinking - RAW FOOTAGE - Sicily October 11, 2013

በያዝነው ሳምንት በ ላምፐዱሳ ደሴት የደረሰው አሰቃቂ የባሕር አደጋ ሰለባዎች ጉዳይ በዓለም አቀፍ ደረጃ አነጋጋሪ በሆነበት ወቅት ሌላ መርከብ አደጋ እንዳጋጠማት የኢጣሊያ የባሕር ሃይል አርጋገጠ፣ ፣ ባሕር ሃይሉ ወደ አከባቢው የሰው ሕይወት ለማትረፍ መርከቦችና ሂሊኮትፕተሮችን መላኩ ጨምሮ ገልጿል፣

No comments:

Post a Comment