Tuesday, August 6, 2013

ሰበር ዜና ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መስሪያ ቤት በአዲስ አበባ ለሚገኙ ከ30 በላይ ኢምባሲና የቆንስላ ፅ/ቤቶች በመጪው አርብ የሽብር ጥቃት ሊፈፀም እንደሚችል አስጠነቀቀ :: ሰበር ዜና ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መስሪያ ቤት በአዲስ አበባ ለሚገኙ ከ30 በላይ ኢምባሲና የቆንስላ ፅ/ቤቶች በመጪው አርብ የሽብር ጥቃት ሊፈፀም እንደሚችል አስጠነቀቀ :: የኢሳት የአዲስ አበባ ምንጮች ያወጡትና በምሽት ዜናው ኢሳት በዘገበው መሰረት መንግስት እራሱ አቀናብሮ በመጪው አርብ በአውቶብሶች! ታክሲ! ቤተ ክርስቲያን ! መስኪዶች ሊፈፅም ከሚችለው ጥቃት ህብረተሰቡ እንዲጠነቀቅ መረጃውን በማዳረስ ሰብአዊ ግዴታችንን እንወጣ:::

No comments:

Post a Comment