Monday, August 26, 2013

ኮ/ል መንግስቱ ከዙምባብዌ ባለስልጣናት ጋር በምስጢር መከሩ የህብር ሬዲዮ ዕሁድ ነሐሴ 19 ቀን 2005 ፕሮግራም

ኮ/ል መንግስቱ ከዙምባብዌ ባለስልጣናት ጋር በምስጢር መከሩ የህብር ሬዲዮ ዕሁድ ነሐሴ 19 ቀን 2005 ፕሮግራም <<…ፍቼ ላይ ካድሬዎች ለበላዮቻቸው በመለስ ስም እየቀሰቀሱ ሕዝቡን ሊያስወጡ ሲሉ ከሰውናል ።የእኛ ጉዳይ የመለስ ሳይሆን የነጻነት ጥያቄ ነው ብለናቸዋል. .ተጽኖውን ሁሉ ተቋቁሞ ሕዝቡ አደባባይ ወጥቶ ብሶቱን ገልጿል…>> አቶ አበበ አካሉ የአንድነት የም/ቤት አባል ከፍቼ የሰጡት ማብራሪያ ሙሉውን ያዳምጡት ዶ/ር ማርቲን ሉተር ኪንግ ከዛሬ ሃምሳ ዓመት በፊት ንግግር ያደረገበት አደባባይ ኦባማ ምን አይነት ንግግር ያደርጋሉ? የማርቲን ሉተር ኪንግን ሰላማዊና ጉዞ ወደ ዋሽንግተን ሰልፍ ቃኝተናል፡ በ<<ህልም አለኝ ንግግሩ>> ምን ብሎ ነበር(ወቅታዊ ዘገባ አለን ስትሮክ ራሱ ብቻውን በሽታ አይደለም የሌሎች በሽታዎች ውጤት ነው።የልብ ህመምና ስትሮክን ማምታታት አያስፈልግም።…የወሊድ መከላከያ የሚወስዱ ሴቶች ሊጠነቀቁ ይገባል…የተለያዩ ሱሶች ስትሮክን ያመጣሉ…ውፍረት ደግሞ …>> ዶ/ር ኤፍሬም መኮንን ስለ ስትሮክ መንስኤና መከላከያ ለህብር ከሰጡት ሰፋ ያለ ሙያዊ ማብራሪያ የተወሰደ (ሌሎችም ቃለ መጠይቆች አሉን) ዜናዎቻችን - የኦሮሞ መብት ተሟጋች የሆነው ኢ/ር ተስፋሁን ጨመዳ ቃሊቲ እስር ቤት ውስጥ ሞተ - አሟሟቱ እንዲጣራ ለእንግሊዝ ፓርላማ ጥያቄ ቀርቧል - የታሰሩት የሙስሊሙ መሪዎች ነገ ፍ/ቤት ይቀርባሉ ተብሎ ይጠበቃል - መንግስት ሙስሊሙን የሚቃወም ሰልፍ በአዲስ አበባ ሊያደርግ ነው - በሚኒሶታ ለአባይ ቦንድ ግዢ የተጠራ ስብሰባ በውዝግብ በጸጥታ ሀይሎች ውሳኔ ተቋረጠ - ኮ/ል መንግስቱ ከዙምባብዌ ባለስልጣናት ጋር በምስጢር መከሩ - ሙጋቤ ቃለ መሀላ ፈጸሙ - ጅቡቲ አንድ መቶ ኢትዮጵያውያን ስደተኞችን ከመስጠም ታደገች - ኤርትራ ከኢትዮጵያ ወገን ጦርነት ሊከፈትብኝ ነው የሚል ስሞታ እያሰማች መሆኑ ተገለጸ - አገዛዙን ለመጣል ያሰቡ ተቃዋሚዎች ጣሊያን ሰሞኑን ይሰበሰባሉ ሌሎችም ዜናዎች አሉን click here http://soundcloud.com/hiber-radio-las-vegas-1/hiber-radio-082513-090113

No comments:

Post a Comment