Saturday, August 24, 2013

SATURDAY, AUGUST 24, 2013

SATURDAY, AUGUST 24, 2013 በምዕራብ አርሲ ዞን በኮፈሌ ከተማ በመንግስት ወታደሮች የተጨፈጨፉት ንፁሃን ሙስሊሞች ስም ዝርዘር ይፋ ሆነ!! በኦሮሚያ ክልል በምዕራብ አርሲ ዞን በኮፈሌ ከተማ በመንግስት ወታደሮ የተጨፈጨፉት ንፁሃን ሙስሊሞች መካከል የ14ቱ ሙስሊሞች ስም ለማወቅ ተችሏል። በሻሸመኔ አጠቃላይ ሆስፒታል በተገኘ መረጃ መሰረት የተገደሉት ሙስሊሞች ቁጥር 16 መሆናቸው የታወቀ ሲሆን የ14ቱን ሙስሊሞች ስም ለማግኘት ተችሏል። እንደሚከተለው ይቀርባል:- 1.አደም ጀማል 2.ሌንጮ ጂልቻ 3.ሃቢብ ዋቤ 4.ጋቻኖ ቱሴ 5.ሙሃመድ ደ በልኡሶ 6.ጀማል አርሾ አርሲ 7.ሙሃመድ ኢዳዎ 8.አማን ቡሊ 9.ሙሃመድ ሃሰን 10.ረሺድ ቡርቃ 11.አቡሽ ኢብራሂም 12.ማሙሽ ኢብራሂም 13.ቱኬ በሶ 14.አብዱልከሪም አብዲኑር ሽፋ መሆናቸው ታውቋል፡፤ አላህ በጀነተል ፊርዶስ ያበሽራቸው!!! ድል ለኢትዬጲያ ሙስሊሞች!!! አላሁ አክበር!!! ምንጭ: Abu Dawd Osman

No comments:

Post a Comment