Saturday, July 27, 2013

Eskinder Nega is Not a terrorist

የእስክንድር ነጋ የዛሬ መልዕክት ከቃሊቲ ማረሚያ ቤት፣ “አሁን አዲስ አበባ ውስጥ በተፈጠሩት ሠላማዊ ሰልፎች ሚያዝያ 30/1997ን በቁጥርም፣ በምግባርም ድገሙት። ጠጠር እንኳን የማይወረወርበት እና ሠላማዊ፣ ሠላማዊ እና ሠላማዊ ሰልፍ አድርጉ።" https://fbcdn-sphotos-a-a.akamaihd.net/hphotos-ak-ash3/575137_207645256060436_868907843_n.jpg ለዳያስፖራዎች:— “ሠልፍ በሚደረግባቸው አካባቢዎች ላሉ ዘመድ አዝማዶቻችሁ በመደወል አበረታቱዋቸው፤ የምትችሉትን ሁሉ አድርጉላቸው።" Zone9 — with Yihune Abyssinia Ephrem. የእስክንድር ነጋ የዛሬ መልዕክት ከቃሊቲ ማረሚያ ቤት፣ “አሁን አዲስ አበባ ውስጥ በተፈጠሩት ሠላማዊ ሰልፎች ሚያዝያ 30/1997ን በቁጥርም፣ በምግባርም ድገሙት። ጠጠር እንኳን የማይወረወርበት እና ሠላማዊ፣ ሠላማዊ እና ሠላማዊ ሰልፍ አድርጉ።" ለዳያስፖራዎች:— “ሠልፍ በሚደረግባቸው አካባቢዎች ላሉ ዘመድ አዝማዶቻችሁ በመደወል አበረታቱዋቸው፤ የምትችሉትን ሁሉ አድርጉላቸው።" Zone9

No comments:

Post a Comment