Tuesday, July 30, 2013

ሰበር ዜና ከአርባ ምንጭ

https://fbcdn-sphotos-f-a.akamaihd.net/hphotos-ak-frc3/q71/s480x480/972311_613612612005419_1774126595_n.jpg www.fnotenetsanet.com ሰበር ዜና ከአርባ ምንጭ July 30, 2013 9:19 am በወላይታ ሶዶ ደህንነቶች የአንድነት ፓርቲ አባላት ወረቀት እንዳይበትኑ እየተከለከሉ ነው፡፡ ይሁን እንጂ ህዝቡ ህዝባዊ ስብሰባው ላይ ለመሳተፍ ህዝቡ ከፍተኛ ተነሳሽነት እያሳየ እና ቅስቀሳውንም በጋራ እየሰሩ መሆኑ ታውቋል፡፡ በተያያዘ ዜና በአርባምንጭ ከተማ ሐምሌ 28 ቀን 2005 ዓ.ም. ለሚደረገው ህዝባዊ የተቃውሞ ሰላማዊ ሰልፍ የአንድነት ፓርቲ አባላትና የከተማው ነዋሪዎች ቅስቀሳ መጀመራቸውን ምንጮቻችን ከስፍራው በተለይ ለፍኖተ ነፃነት ገልፀዋል፡፡ በዚህ ዙሪያ ያነጋገርናቸው የከተማው ነዋሪዎች በበኩላቸው ለሰላማዊ ሰልፉ ቅስቀሳውን ከአንድነት ፓርቲ አባላት ጋር በጋራ እየሰራን ነው ሲል ገልፀውልናል፡፡ - See more at: http://www.fnotenetsanet.com/?p=5119#sthash.gVIZQwO2.dpuf

No comments:

Post a Comment