Wednesday, July 31, 2013

ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሀኖም በግብረ ሰዶማዊያን እያሳዩ ያለው ተገቢ ያልሆነ እንክብካቤና መስፋፋት ልንቃወመው ይገባል፡፡

ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሀኖም በግብረ ሰዶማዊያን እያሳዩ ያለው ተገቢ ያልሆነ እንክብካቤና መስፋፋት ልንቃወመው ይገባል፡፡ ዶ/ር ቴድሮስ አድሀኖምን እንቃወማቸው!! አዲሷ የአሜሪካ አምባሳደር በኢትዮጵያ ውስጥ ግብረ ሰደማዊነት ተቀባይነት እንዲያገኝ አጠንክራና ቅድሚያ ሰጥታ እንደምትሰራ መናገሯ በጣም አሳስቦኛል፡፡በተለይ ይህ አባባል በሀገሪጻውስጥ ባሉ ቤተ እምነቶችና የሀይማኖት አባቶች ላይ ያነጣጠረ ሳይሆን አይቀርም፡፡መጀመሪያ እረኛውን በለው ከዛ በጎቹ ይበተናሉ በሚለው ስልት ማለት ነው፡፡ እስካሁን ባለው ተሞክሮ ግብረ ሰዶማዊነት በአውሮፓና በአሜሪካ ለማስፋፋት በጣም እየተጠቀሙበት ያለው ስልት መጀመሪያ የሀይማኖት አባቶችንና ቤተእምነቶች በመንደፍ ነው መንጋውን መበከል የሚል አካሄድ ነው፡፡ለዚህም ጥሩ ምሳሌው አዲሱ የሮማ ጳጳስና የደቡብ አፍሪካው ዴዝሞን ቱቱ የተባሉ የሀይማኖት ቆብ የደፉ አባቶች በክርስትና ላይ የፈጸሙትና ዝሙት ማስዋል ተገቢ ይመስለኛል፡፡በተያያዘም የኢትዮጵያ መንግስ በተለይ የውጪ ጉዳይ ሚኒሰትሩ ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሀኖም በግብረ ሰዶማዊያን እያሳዩ ያለው ተገቢ ያልሆነ እንክብካቤ ልንቃወመው ይገባል፡፡የመንግስት ሚዲያዎች በሙሉ፣ ግብረ ሰዶማዊያን በህዝቡ ላይ እያደረሱ ያለው በደልና እያዛመቱ ያለውን በሽታ፣እንዳይዘግቡ የተከለከሉበት ምክንያት፣ዶክተር ቴድሮስ በነጮች ዘንድ ያላቸውን ከበሬታ የግብረ ሰዶማዊያንን አጸያፊነት መማጋለጥናበመታገል ማጣት የፈለጉ አይመስሉም፡፡ Gay gathering sparks row between Ethiopia’s churches and state By Reuters Staff November 29, 2011 ethiopia africa aids conference church state muslim orthodox christian catholic protestant (Children run past a mural painting of an Aids ribbon at a school in Khutsong Township, 74 km (46 miles) west of Johannesburg, August 22, 2011. REUTERS/Siphiwe Sibeko) A meeting organised by an African gay lobby group ahead of an AIDS conference in Ethiopia has sparked a rare spat between the government and religious groups. Religious leaders demand the cancellation of the gathering scheduled for Saturday, organised by African Men for Sexual Health and Rights, saying it would violate the country’s conservative culture. State officials, however, are unwilling to budge having lobbied hard to win hosting rights for the influential 16th International Conference on AIDS and STIs in Africa due to start a day later. On Tuesday, Abune Paulos, partriarch of the Ethiopian Orthodox Church, joined the Muslim mufti and the heads of the Catholic and Protestant churches for a meeting before delivering scathing remarks about homosexuals to the media. Young church activists handed out dossiers railing against the weekend meeting on “men who have sex with men (MSM) in Africa and HIV”, which is scheduled to feature presentations from 15 experts. “We were prompted to sound this alarm after this group launched immoral activities that would tarnish and dirty our culture,” read part of the dossier. Health Minister Tedros Adhanom met the religious leaders but made no denunciation of the gay group’s gathering. Abune Paulos afterwards told reporters: “We will continue to pray.” Homosexuality is taboo in many African nations. It is illegal in 37 countries on the continent, including Ethiopia, and activists say few Africans are openly gay, fearing imprisonment, violence and loss of jobs. Homosexual acts in Ethiopia carry penalties of imprisonment of up to 15 years. Religious leaders, including Abune Paulos, have in the past called for a constitutional ban on homosexuality, which they once termed “the pinnacle of immorality.” “For people to act in this manner they have to be dumb, stupid like animals,” he told reporters in 2008. “We strongly condemn this behaviour. They have to be disciplined and their acts discriminated, they have to be given a lesson.” በ 1 7 ህ ፃ ና ት ላ ይ ግ ብ ረ ሰ ዶ ም የ ፈ ጸ መ ው መ ም ህ ር ተ ፈ ረ ደ በ ት በአሸናፊ ኃይሌ ሐምሌ 16 ቀን 2005 ዓ.ም ፖሊስ እና እርምጃው ጋዜጣ ትምህርት ቤቶች የዕውቀት ገበያ፣የጥሩ ፀባይ መሸመቻ መሆናቸው የማይካድ ሀቅ ነው፡፡ የዕውቀት አባት የሆነው መምህርም በትምህርት ቤት ያለው ኃላፊነት ከባድና ዘርፈ ብዙ የመሆኑን ያህል ክብሩና ሞገሱም የዚያኑ ያህል ከፍ ያለ ነው፡፡ መ ም ህ ሩ የዶክተሩ፣የኢንጅነሩ፣የአብራሪው፣የሾፌሩ አባት ነው፡፡ ማነው ያለመምህሩ ድጋፍ አንቱ የተባለ፡፡ በዚህ የጥሩ ምሳሌ ዓለም ውስጥ በሚገኘው መምህር ሽፋን አንዳንድ ግለሰቦች መልካም ስሙን የሚያጎድፍ በስመ አስተማሪ የሚነግዱ ሲገኙ መኮነንና ማውገዝ የማይቀር ጉዳይ ነው፡፡ በስልጤ ዞን በአዳዞር ሸበል ቀበሌ ቡጫ አንደኛ ሙሉ ሳይክል ትምህርት ቤት ውስጥ የተፈፀመው ተግባር ለመንገር የሚዘገንን ለመስማት የሚቀፍ ቢሆንም ከዚህ ዓይነቱ ብልሹ ምግባር መጠንቀቅ ስለሚያስፈልግ እውነታውን ማወቅ ግድ ይላል፡፡ ድርጊቱን ፈጽሟል በሚል ክስ የቀረበበት መምህር ሙሉጌታ መንግሥቱ የተከሰሰበት ፍሬ ነገር ከሚያስተምራቸው ተማሪዎች መካከል በ17 ታዳጊ ሕፃናት ላይ ግብረ ስዶም ፈጽሟል በሚል ነው፡፡ የስልጤ ዞን የምስራቅ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ፖሊስ እንደገለፀው ተከሳሹ ይህን አስፀያፊ ተግባር ሊፈፅም የቻለው ተማሪዎቹን አንድ በአንድ መኖሪያ ቤቱ ድረስ እየወሰደ በታዳጊዎቹ ላይ ጥቃቱን አድርሶ ለሰው እንዳይናገሩ በማስፈራራት ገመናው እንዳይጋለጥ ያደርግ ነበር፡፡ ይሁን እንጂ ድርጊቱ መደጋገሙና ጥቃት ደርሶባቸው በህመም የሚሰቃዩት ታዳጊ ሕፃናት ቁጥራቸው እየጨመረ መምጣቱ ድርጊቱ ይፋ እንዲወጣ ምክንያት ሆኗል፡፡ ልጆቻቸው ባልታወቀ ህመም ሰቃየታቸው ያሳሰባቸው ወላጆች ልጆቻቸውን በማግባባትና በማበረታታት የሚደርስባቸውን ስቃይ እንዲነግሯቸው ባደረጉት ጥረት እውነታውን ለማወቅ ችለዋል፡፡የሕፃናቱ ቤተሰቦችም ከልጆቻቸው አንደበት የሰሙትን ለወረዳው ፖሊስ በመግለፃቸውና ፖሊስም የደረሰውን ጥቆማ ተቀብሎ ባደረገው ማጣራት በግለሰቡ ላይ በቂ ማስረጃ ማሰባሰብ ችሏል፡፡ ፖሊስ የደረሰበትን የምርመራ መዝገብ በማስረጃ አስደግፎ የወረዳው ፍ/ቤት እንዲመለከተው አድርጓል፡፡ የወንጀሉን ፍሬ የተመለከተው የወረዳው ፍ/ቤት ተከሣሽ የቀረበበትን ክስ እንዲከላከል የተፈቀደለት ቢሆንም የቀረበበትን ክስ መከላከል ባለመቻሉ ጥፋተኛነቱ ተረጋግጧል፡፡ ፍ/ቤቱም ሰኔ 27 ቀን 2ዐዐ5 ዓ.ም በዋለው ችሎት ጥፋተኛ ነው ሲል የፈረደበት መምህር ሙሉጌታ መንግሥቱ በ17 ዓመት ጽኑ እስራት እንዲቀጣ ወስኖበታል ሲል ም/ኢ/ር ከማል ሳላህ የላከው ዘገባ ያስረዳል፡፡ ከዚህ ዓይነቱ አፀያፊና አሰቃቂ ተግባር ወላጆችና አሳዳጊዎች በቀላሉ ለጥቃት የሚጋለጡትን ሕፃናትና ታዳጊ ልጆች መጠበቅ ይኖርባቸዋል፡፡ የልጆችን ውሎና አዳራቸውን መከታተል፣ ክፉ መንፈስ የተጠናወታቸውን አንዳንድ ግለሰቦችንም በትኩረት መመልከት የሁሉም ድርሻ ነው፡፡ freedom4ethiopian.wordpress.com የኢትዮጵያዊነት ድምጽ-Ethiopiawinet

No comments:

Post a Comment