Thursday, December 19, 2013

ወይ የጎንደር ነገር !!!!


በእውነቱ አቶ አያው ጎበዜ የጎንደርን መሬት አሳልፈው ላለመስጠት መወሰናቸው ታሪክ የማይዘነጋው አኩሪ ተግባር ነው፡፡ 
የሀገር ድንበርን በመሸጥ የስልጣን ዘመንን ለማራዘም መሞከር የመጨረሻው የውርደት ደረጃ ይመስለኛል፡፡ ለፈራሚው ብቻ ሳይሆንን ለልጅ ልጆቹም የታሪክ ጠባሳ መተውና ተዋርዶ መኖር ነው፡፡ 
አቶ አያሌው በእርግጥም ድንበር አልሸጥም በሚለው አቋሙ በፈቃዱ ስልጣን ለቆ ከሆነ ለዚህ አስከፊ ስርዓት አምባሳደር መሆንብም ኢትዮጵያዊ ክብርን ማዋረድ ነውና፡፡ 

Photo: ወይ የጎንደር ነገር !!!!
በእውነቱ አቶ አያሌው ጎበዜ የጎንደርን መሬት አሳልፈው ላለመስጠት መወሰናቸው ታሪክ የማይዘነጋው አኩሪ ተግባር ነው፡፡ የሀገር ድንበርን በመሸጥ የስልጣን ዘመንን ለማራዘም መሞከር የመጨረሻው የውርደት ደረጃ ይመስለኛል፡፡ ለፈራሚው ብቻ ሳይሆንን ለልጅ ልጆቹም የታሪክ ጠባሳ መተውና ተዋርዶ መኖር ነው፡፡ አቶ አያሌው በእርግጥም  ድንበር አልሸጥም በሚለው አቋሙ በፈቃዱ ስልጣን ለቆ ከሆነ ለዚህ አስከፊ ስርዓት አምባሳደር መሆንብም ኢትዮጵያዊ ክብርን ማዋረድ ነውና፡፡ ሁሉን ትቶ ይህንን አስነዋሪ ድርጊት በሀገር እና በወገን ላይ የፈፀሙና ያስፈፀሙትን በማጋለጥ አሰላለፋን ከህዝብ ጋር ሊያደርግ ይገባዋል ብዬ አምናለሁ፡፡ IT is evil not to resist evil . ክፉን አለመቃወም በራሱ ክፋት ነው፡፡ ክፋን የሚቃወም ደግሞ ከበጎ ነገር ጋር መተባበር አለበት ብዬ አምናለሁ፡፡ ለአቶ አያሌው ጎበዜም ጊዜው አሁን ይመስለኛል፡፡ 
ድፍረቱን ካገኙ ደግሞ በክልሉ ህዝብ ላይ የተፈጸመውን እና እየተፈጸመ ያለውን ግፍ ሹክ ቢሉን መልካም ነው፡፡ ቀን በቀን የሚደገረውን ብናውቀውም የጨለማው ክፋት ይብሳል ብዬ ነው፡፡ ድንበርን /ሀገርን/ መቁረስ ለህወኃት ኢህአዴግ የተለመደ ተግባሩ እንደሆነ የታወቀ ነው፡፡ ለታሪክ ኩራታችን ለእነ ገብርዬ ጀግናው፤ አጼ ቴዎድሮስ፤ አሉላ አባ ነጋ፤ አጼ ዮሐንስ፤  ጎበና ዳጨን፤ እምዬ ምኒልክ፤ ንግስት ዘውዲቱ፤ልጅ ኢያሱ፤አጼ ኃይለ ሥላሴ፤ የሀገር ድንበር የኢትዮጵያዊነት ክብር ጉዳይ እየኖሩ የሞቱለት እየሞቱ የኖሩለት ዓላማ ነበር፡፡ ኮለኔል መንግስቱ ኃይለማርያምንም በዚህ ማማት ተገቢ አይመስለኝም፡፡ ‹‹እበትም ትል ይወልዳል›› እንዲሉ የዘመን ከፋት መገለጫ በእነ አሉላ ወንበር፤ በእነ እራስ መንገሻ ክብር ህወኃት ሲቀልድበት እያየን ኑሮአችን በቁጭት መንገብገብ ሆነ፡፡ ወይ ነዶ !! ወይ ነዶ !!! ……… ወይ ሀገሬ …..!!! ሆዴ ጨሶ ጨሶ የነደደ እንደሆን
                                   ያመዱ ማፍሰሻ ስፍራው ወዴት ይሆን ?????ሁሉን ትቶ ይህንን አስነዋሪ ድርጊት በሀገር እና በወገን ላይ የፈፀሙና ያስፈፀሙትን በማጋለጥ አሰላለፋን ከህዝብ ጋር ሊያደርግ ይገባዋል ብዬ አምናለሁ፡፡ 
IT is evil not to resist evil . ክፉን አለመቃወም በራሱ ክፋት ነው፡፡ ክፋን የሚቃወም ደግሞ ከበጎ ነገር ጋር መተባበር አለበት ብዬ አምናለሁ፡፡ ለአቶ አያሌው ጎበዜም ጊዜው አሁን ይመስለኛል፡፡ 

ድፍረቱን ካገኙ ደግሞ በክልሉ ህዝብ ላይ የተፈጸመውን እና እየተፈጸመ ያለውን ግፍ ሹክ ቢሉን መልካም ነው፡፡ ቀን በቀን የሚደገረውን ብናውቀውም የጨለማው ክፋት ይብሳል ብዬ ነው፡፡ 

ድንበርን /ሀገርን/ መቁረስ ለህወኃት ኢህአዴግ የተለመደ ተግባሩ እንደሆነ የታወቀ ነው፡፡ ለታሪክ ኩራታችን ለእነ ገብርዬ ጀግናው፤ አጼ ቴዎድሮስ፤ አሉላ አባ ነጋ፤ አጼ ዮሐንስ፤ ጎበና ዳጨን፤ እምዬ ምኒልክ፤ ንግስት ዘውዲቱ፤ልጅ ኢያሱ፤አጼ ኃይለ ሥላሴ፤ የሀገር ድንበር የኢትዮጵያዊነት ክብር ጉዳይ እየኖሩ የሞቱለት እየሞቱ የኖሩለት ዓላማ ነበር፡፡ 

ኮለኔል መንግስቱ ኃይለማርያምንም በዚህ ማማት ተገቢ አይመስለኝም፡፡ ‹‹እበትም ትል ይወልዳል›› እንዲሉ የዘመን ከፋት መገለጫ በእነ አሉላ ወንበር፤ በእነ እራስ መንገሻ ክብር ህወኃት ሲቀልድበት እያየን ኑሮአችን በቁጭት መንገብገብ ሆነ፡፡ 
ወይ ነዶ !! ወይ ነዶ !!! ……… ወይ ሀገሬ …..!!! ሆዴ ጨሶ ጨሶ የነደደ እንደሆን
ያመዱ ማፍሰሻ ስፍራው ወዴት ይሆን ?????



No comments:

Post a Comment