Monday, September 1, 2014

በተሰደዱት ጋዜጠኞች ላይ በናይሮቢ የደህንነቶች ክትትል እየተደረገ ነው

በተሰደዱት ጋዜጠኞች ላይ በናይሮቢ የደህንነቶች ክትትል እየተደረገ ነው
  • 271
     
    Share
lomi megazinedaniel dirsha







በተሰደዱት ጋዜጠኞች ላይ በናይሮቢ የደህንነቶች ክትትል እየተደረገ ነው፡፡
ከሁለት ሳምንት በፊት የተሰደዱት ከ12 በላይ ጋዜጠኞች ስጋት ላይ መሆናቸው ተሰማ፡፡ ጋዜጠኞቹን ለማፈን የኢህአዴግ ደህንነቶች በናይሮቢ መታየታቸውን ለዘ-ሐበሻ የደረሱ መረጃዎች ጠቁመዋል፡፡ ያለውን አጠቃላይ ሁኔታ ተከታትለን እንዘግባለን።
-- Ze-Habesha

No comments:

Post a Comment