Monday, July 28, 2014

ልባቸው ላይ ፕላስቲክ ትቦ የተገጠመላቸው አቶ በረከት ስምኦን በጂዳ ሕክምና ላይ ናቸው።

ልባቸው ላይ ፕላስቲክ ትቦ የተገጠመላቸው አቶ በረከት ስምኦን በጂዳ ሕክምና ላይ ናቸው።
‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎SaudiArabia‬ ‪#‎BugshanHospital‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬
ልባቸው ላይ ፕላስቲክ ትቦ የተገጠመላቸው አቶ በረከት ስምኦን በጂዳ ሕክምና ላይ ናቸው።
#Ethiopia #EPRDF #SaudiArabia #BugshanHospital #MinilikSalsawi

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ)
አቶ በረከት ስምኦን በሳኡዲ አረቢያ ጅዳ ከተማ እሁድ ሌሊት ጀምሮ ከቤተሰቡ ጋር ቡግሻን ሆስፒታል 4 ፎቅ ሲዊት ሩም 501 ክፍል የልቡ ህክምና በአላሙዲን አማካይነት ከአ/ አ የመጣው ከዶክተሩ ጋር ሚስቱና 1 ሴት ልጅ ጭምር በህከምና ላይ ይገኛል። አቶ በረከት አርቴፊሻል የፕልስቲክ ቧንቧ ከልባቸው ጋር በድጋፍ ተገጥሞ እንደሚኖሩ ይታወቃል።

ክዚህ ቀደም ደቡብ አፍሪካ ለህክምና ሄደው የነበሩት አቶ በረከት መቸም ሰው ይሙት አይባልም ባህላችንም አይደለም ። እግዜር ይማርህ ነው ; ከፖለቲካ ወጣ ስንል ለክፉ መልካም አይመለስም ..እኒ ግን እንደ ፖለቲከኛ ሆኜ ነው የማስበው ግን ቀኝህን ሲመታህ ግራህን አታስደግመው በተቻለህ መጠን በፍጥነት መልሰህ አጩኸው ነው። በወያኔ ወገኖቻችን የሚሰቃዩትን ስቃይ አሰቃዮች በተፈጥሮ ሕመም ሲያገኙት የወገንን ስቃይ ምን ያህል እንደሆነ ማወቅ እና መረዳት አለባቸው፡፤
ተጨማሪ መረጃዎች እንደደረሱን እናቀርባለን ይጠብቁን።
See Translation

አቶ በረከት ስምኦን በሳኡዲ አረቢያ ጅዳ ከተማ እሁድ ሌሊት ጀምሮ ከቤተሰቡ ጋር ቡግሻን ሆስፒታል 4 ፎቅ ሲዊት ሩም 501 ክፍል የልቡ ህክምና በአላሙዲን አማካይነት ከአ/ አ የመጣው ከዶክተሩ ጋር ሚስቱና 1 ሴት ልጅ ጭምር በህከምና ላይ ይገኛል። አቶ በረከት አርቴፊሻል የፕልስቲክ ቧንቧ ከልባቸው ጋር በድጋፍ ተገጥሞ እንደሚኖሩ ይታወቃል።

ክዚህ ቀደም ደቡብ አፍሪካ ለህክምና ሄደው የነበሩት አቶ በረከት መቸም ሰው ይሙት አይባልም ባህላችንም አይደለም ። እግዜር ይማርህ ነው ; ከፖለቲካ ወጣ ስንል ለክፉ መልካም አይመለስም ..እኒ ግን እንደ ፖለቲከኛ ሆኜ ነው የማስበው ግን ቀኝህን ሲመታህ ግራህን አታስደግመው በተቻለህ መጠን በፍጥነት መልሰህ አጩኸው ነው። 
በወያኔ ወገኖቻችን የሚሰቃዩትን ስቃይ አሰቃዮች በተፈጥሮ ሕመም ሲያገኙት የወገንን ስቃይ ምን ያህል እንደሆነ ማወቅ እና መረዳት አለባቸው፡፤
ተጨማሪ መረጃዎች እንደደረሱን እናቀርባለን ይጠብቁን።

No comments:

Post a Comment