Saturday, November 30, 2013

የቀድሞ የኦነግ ፕሬዚደንት ሌንጮ ለታ ከሟች መለስ ጋር የዘር ፖለቲካ ሲውጥኑ 1992


የኦሮሞ ሕዝብን ከኢትዮጵያ ቅኝ ግዛት ነፃ እናወጣለን የሚሉ በ1991-1993 ሽግግር መንግስት ጊዜ ከወያኔ ጋር አብረው በፈጠሩት ሕገ መንግስት እና የዘር ፌዴራሊዝም መገዛት ለምን አልቻሉም? ዛሬ ወያኔን በዘር ከፋፋይነት የሚወነጅሉ ኦነጎች እራሳቸው አብረው በፈተፈቱት የዘር ማበጠር ስርዓት መገዛት ካልቻሉ የራሳቸው ችግር እንጂ አማራው ወይም ሌላው ጎሳ ያመጣው ችግር አይደለም። በ1991-1993 የህዋሃት እና የኦነግ ሽግግር መንግስት የፓለቲካ ግብ የአማራ ብሄር ብለው ራሳቸው የፈጠሩትን አማርኛ ተናጋሪ ሕዝብ ለመጨፍጨፍና ለማጥፋት ነበር ነገር ግን አልተሳካም። ኦነግ እንኳን የኦሮሞ ህዝብና መሬት ከኢትዮጵያ ሊገንጠል ራሱ ተገነጣጥሎ 20 የሚሆኑት ጫካ የተቀሩት 20-30 ኤርትራ ሌሎቹ ደግሞ ዲያስፖራ ዋና ከተማዎች መንገድ ላይ የሚጮሁ ሲሆኑ እነዚህ ሁላ በደግሞ በሙስሊምና ክርስትያን ተከፋፍለዋል። ታዲያ የኢትዮጵያ ሕዝብ ምን ያርግ?


የቀድሞ የኦነግ ፕሬዚደንት ሌንጮ ለታ ከሟች መለስ ጋር የዘር ፖለቲካ ሲውጥኑ 1992

ኦሮሞ ሕዝብን ከኢትዮጵያ ቅኝ ግዛት ነፃ እናወጣለን የሚሉ በ1991-
1993 ሽግግር መንግስት ጊዜ ከወያኔ ጋር አብረው በፈጠሩት ሕገ 
መንግስት እና የዘር ፌዴራሊዝም መገዛት ለምን አልቻሉም? 

ዛሬ ወያኔን በዘር ከፋፋይነት የሚወነጅሉ ኦነጎች እራሳቸው አብረው በፈተፈቱት የዘር ማበጠር ስርዓት መገዛት ካልቻሉ የራሳቸው ችግር እንጂ አማራው ወይም ሌላው ጎሳ ያመጣው ችግር አይደለም። 

በ1991-1993 የህዋሃት እና የኦነግ ሽግግር መንግስት የፓለቲካ ግብ የአማራ ብሄር ብለው ራሳቸው የፈጠሩትን አማርኛ ተናጋሪ ሕዝብ ለመጨፍጨፍና ለማጥፋት ነበር ነገር ግን አልተሳካም።
 
ኦነግ እንኳን የኦሮሞ ህዝብና መሬት ከኢትዮጵያ ሊገንጠል ራሱ ተገነጣጥሎ 20 የሚሆኑት ጫካ የተቀሩት 20-30 ኤርትራ ሌሎቹ 

ደግሞ ዲያስፖራ ዋና ከተማዎች መንገድ ላይ የሚጮሁ ሲሆኑ እነዚህ ሁላ በደግሞ በሙስሊምና ክርስትያን ተከፋፍለዋል። 
ታዲያ የኢትዮጵያ ሕዝብ ምን ያርግ?

No comments:

Post a Comment