13 የኢትዮጵያ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣኖች እና የጦር መኮንኖች በስዊዲን አለም አቀፍ የጦር ፍርድ ቤት ክስ ተመሰረተባቸው
አስራ ሶስት የኢትዮጵያ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣኖች እና የጦር መኮንኖች በስዊዲን ሀገር በሚገኘው አለም አቀፍ የጦር ፍርድ ቤት በስዊዲን ከፍተኛ ጠበቆች ክስ ተመሰረተባቸው። እነዚህ ተከሳሾች በግድያ፣ አስገድዶ በመድፈር፣ በስቃይ እንዲሁም ሰዎችን በህገወጥ መንገድ ማሰርና ማሰቃየት እና በሌሎች ተመሳሳይ ወንጀሎች ክስ ተመስርቶባቸዋል። ክሱንም አለም አቀፍ የወንጀል ምርመራ ፓሊስ መረከቡ ታውቋል። ጉዳት ለደረሰባቸው ኢትዮጵያውያንም የአንድ መቶ ሰላሳ ሚሊዮን የስዊዲን ክሮነት ካሳ ተጠይቆባቸዋል። ክስ የተመሰረተባቸው ተከሳሾች ስም ዝርዝር እንደሚከተለው ቀርቧል።
የክስ መዝገቡ ሲቀርብ
1 አቶ አርከበ እቁባይ
2 አቶ አባዱላ ገመዳ
3 አቶ በረከት ሰምኦን
4 አቶ ሳሞራ የኑስ
5 አቶ አባይ ፀሀዬ
6 አቶ ጌታቸው አሰፋ
7 ሌ/ጀነራል ታደሰ ወረደ
8 አቶ ሀሰን ሽፋ
9 አቶ ሙሉጌታ በርሄ
10 አቶ ነጋ በርሄ
11 አቶ ወርቅነህ ገበየሁ
12 ኮማንደር ሰመረ እና አንድ ስማቸው ያልተገለፀ ሰው ይገኙበታል። ዜናውን ለመስማት ሊንኩን ይጫኑhttp://ethsat.com/video/esat-breaking-news-charges-against-ethiopian-officials/
No comments:
Post a Comment