ሰበር ዜና
====================
የታሰሩ አባሎችን ለማስፈታት የሄዱት የአንድነት ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች ሳሪስ ፔፕሲ አካባቢ በሚገኘው ፖሊስ ጣቢያ ታሰሩ፡፡ የፖሊስ ምንጮች እንደገለፁት በአዲስ አበባ እስሩ እንዲፈፀም ትዕዛዝ ያስተላለፉት የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ግርማ ካሳ ናቸው፡፡ #Millionsofvoicesforfreedom #Ethiopia #UDJ #ADDISABABA
No comments:
Post a Comment