To breathe Democracy in Ethiopia , lets us fight together for our Freedom and Justice !!!!!
Sunday, August 11, 2013
Sunday, August 11, 2013 ኢህአዴግ ሲፈልግና ሳይፈልግ
ኢህአዴግ ሲፈልግና ሳይፈልግ
ከፈለገ --- በትምህርት ቤት አዳራሽ ስብሰባ ያደርጋል
ካልፈለገ--- ትምህርት ቤት ውስጥ የፖለቲካ ስብሰባ አይደረግም በማለት ይከለክላል
ከፈለገ ---ትምህርት ቤቶችን እስር ቤት ያደርጋል
ካልፈለገ -- ሼሁን የገደሉ በማለት ስለ አንድ ሰው ሞት ወገቡን ገትሮ ይከራከራል
ከፈለገ -- በቤ/ክ አውደ ምህረት የሃይማኖት መምህር ሲገደሉ እንዳላየ ይሆናል
ከፈለገ -- ተቃዋሚዎችን በህገ መንግስት ጥሰት ይከሳል
ካልፈለገ-- ህገ መንግስቱን በአደባባይ ይደፈጥጣል
ከፈለገ -- ሰላማዊ ሰልፍ አድርጉ ይላል
ካልፈለገ -- ለሰላማዊ ሰልፉ ህዝብ መቀስቀስ አይቻልም ይላል
ሲነሽጠው -- ምርጫውን ፍጹም ዲሞክራሲያዊ ለማድረግ ቆርጬ ተነስቻለሁ ይላል
ካልፈለገ -- የምርጫ ክርክር በቀጥታ የቴሌቭዥን ስርጭት አይተላለፍም ይላል
ከፈለገ --- ባንዲራ ጨርቅ ነው ይላል
ካልፈለገ---በባንዲራው መለስን ከፍኖ ይቀብርና የተቀደደ ባንዲራ እንዴት ታውለበልባላችሁ ይላል
ካልፈለገ-- ሱዳን ሄዶ የተዘቀዘቀ ባንዲራ ያውለበልባል
ከፈለገ -- አህባሽን ተከተሉ ይላል
ካልፈለገ--ሲደራደራቸው የከረሙ ሰዎችን ሽብርተኞች በማለት ዘብጥያ ያወርዳል
ከፈለገ --- የግል ቴሌቭዥን እፈቅዳለሁ ይላል
ካልፈለገ -- በሞንታርቦ መቀስቀስ አይቻልም ይላል፡፡ኢህአዴግ ሲፈልግና ሳይፈልግ እኛ እስከ መቼ እንናጥ ይሆን?
ኢህአዴግ ሲፈልግና ሳይፈልግ
ከፈለገ --- በትምህርት ቤት አዳራሽ
ስብሰባ ያደርጋል
ካልፈለገ--- ትምህርት ቤት ውስጥ
የፖለቲካ ስብሰባ አይደረግም በማለት
ይከለክላል
ከፈለገ ---ትምህርት ቤቶችን እስር ቤት
ያደርጋል
ካልፈለገ -- ሼሁን የገደሉ በማለት ስለ
አንድ ሰው ሞት ወገቡን ገትሮ ይከራከራል
ከፈለገ -- በቤ/ክ አውደ ምህረት የሃይማኖት መምህር ሲገደሉ እንዳላየ ይሆናል
ከፈለገ -- ተቃዋሚዎችን በህገ መንግስት ጥሰት ይከሳል
ካልፈለገ-- ህገ መንግስቱን በአደባባይ ይደፈጥጣል
ከፈለገ -- ሰላማዊ ሰልፍ አድርጉ ይላል
ካልፈለገ -- ለሰላማዊ ሰልፉ ህዝብ መቀስቀስ አይቻልም ይላል
ሲነሽጠው -- ምርጫውን ፍጹም ዲሞክራሲያዊ ለማድረግ ቆርጬ ተነስቻለሁ
ይላል
ካልፈለገ -- የምርጫ ክርክር በቀጥታ የቴሌቭዥን ስርጭት አይተላለፍም ይላል
ከፈለገ --- ባንዲራ ጨርቅ ነው ይላል
ካልፈለገ---በባንዲራው መለስን ከፍኖ ይቀብርና የተቀደደ ባንዲራ እንዴት
ታውለበልባላችሁ ይላል
ካልፈለገ-- ሱዳን ሄዶ የተዘቀዘቀ ባንዲራ ያውለበልባል
ከፈለገ -- አህባሽን ተከተሉ ይላል
ካልፈለገ--ሲደራደራቸው የከረሙ ሰዎችን ሽብርተኞች በማለት ዘብጥያ ያወርዳል
ከፈለገ --- የግል ቴሌቭዥን እፈቅዳለሁ ይላል
ካልፈለገ -- በሞንታርቦ መቀስቀስ አይቻልም ይላል፡፡ኢህአዴግ ሲፈልግና
ሳይፈልግ
እኛ እስከ መቼ እንናጥ ይሆን?
Subscribe to:
Post Comments (Atom)
No comments:
Post a Comment