Sunday, August 11, 2013
በትላንትናው ዕለት በፖሊስ ህገወጥ
በትላንትናው ዕለት በፖሊስ ህገወጥ እስር የተፈፀመባቸውና አሁንም ድረስ በፖሊስ
ቁጥጥር ስር የሚገኙት የአንድነት ፓርቲ የአዲስ አበባ ዞን አመራሮችና አባላት
ዝርዝር፡-
ነብዩ ባዘዘው ,ኃይሉ ግዛው,ሰፊው መኮንን,ወርቁ እንድሮ,መሳይ ትኩ, ገዛኸኝ አበራ,ዘሪሁን እርገጤ
ተፈሪ ተሾመ,ንጉሴ ቀነኒ,አማኑኤል መንግስቱ,ወንድምአገኘሁ አስፋው ናቸው፡፡
አንድነት ህዝባዊ ስብሰባውን በተያዘለት ፕሮግራም እንደሚያከናውን አስታውቋል፡፡
No comments:
Post a Comment