To breathe Democracy in Ethiopia , lets us fight together for our Freedom and Justice !!!!!
Saturday, August 10, 2013
የህወሃት አራዊት አመለካከት
የህወሃት አራዊት አመለካከት
ስጋቸው በሃያ አንደኛው ክፍለ ዘመን እየኖረ ህሊናቸው በአስራ ሁለኛው ክፍለ ዘመን የጎሳ-ወንብድና እንደተተበተበባቸው የህወሃት አራዊት አመለካከት ከሆነ ሂትለር፣ ሙሶሊኒ ወይም በሽር አልአሳድ ከልሆኑ በስተቀር ማርቲን ሉተር ኪንግም ሆኑ ማህታማ ጋንዲ ጀግና የሚለው የክብር መጠሪያ አይገባቸውም። እንደ ኋላ ቀሮቹ ህወሃቶች ግንዛቤ ከሆነ ጠመንጃ በትከሻው አንግቦ የሰው ልጆችን ደም የሚያፈስ እና የሚገድል እንጂ በህሊናው እውነትን እና የህዝብ አጋርነት አንግቦ ገሎ ሳይሆን ሞቶ ነጻነቱን ለማስከበር የሚነሳ ጀግና ሳይሆን ጅል ነው የሚባለው። ይሄ ህወሃቶችን ከሰለጠነው አለም የሚለያቸው ትልቅ የእምነት መስመር ህወሃቶች በፈቃዳቸው የመረጡት ሳይሆን ሊበጥሱት ያልቻሉት የአህዛብነት ሰንሰለታቸው ወደ ፊት እንዲራመዱ ሳይሆን ወደ ኋላ እየጎተተ አለም ጥሎት ከመጣው የህገ-ዓህዛብ ጋር አቆራኝቶ ስለያዛቸው ብቻ ነው። የወው ልጅ መቼም እንደራሱ ንቃተ ህሊና እንጂ እንደሌሎች ብስለት ሊኖር አይቻለውም እና፣ ባልናዝንላቸው፡ የችግራቸውን መንስዒ ልንረዳላቸው ግን ይገባል። በጎሳ እና በመንደር ከእርሱ የተለዩ ትን እየቀማ እና እየገደለ የሲኖር እድሜውን የፈጀ አረመኔ በምን ብስለቱ ነው “እንኳን የሰው ልጆች እንሰሳትም መብት ሊኖራቸው ይገባል” ብሎ የሚገራከርን የሃያ አንደኛው ክፍለ ዘመንን የሰለጠነ እና የበሰለ ግንዛቤ ሊረዳው የሚች
Subscribe to:
Post Comments (Atom)
No comments:
Post a Comment