Saturday, August 10, 2013

ዛሬ አዲስ አበባ ላይ የታሰሩት የአንድነት ፓርቲ አባላት ቁጥር 15 ደረሰ August 11

ሰበር ዜና ==================== ዛሬ አዲስ አበባ ላይ የታሰሩት የአንድነት ፓርቲ አባላት ቁጥር 15 ደረሰ ==================== #Millionsofvoicesforfreedom #Ethiopia #UDJ #ADDISABABA አንድነት ፓርቲ ነገ ነሃሴ 5, 2005ዓ.ም ሜክሲኮ በሚገኘው የመብራት ሃይል አዳራሽ ለሚያደርገው ህዝባዊ ስብሰባ ቅስቀሳ ላይ የነበሩ 12 የፓርቲው አባላትና ሁለት መኪኖች መስቀል አደባባይና ሳሪስ አካባቢ ህገወጥ እስር ተፈፅሞባቸዋል፡፡ የአንድነት ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮችም አባሎቹ ወደ ታሰሩባቸው ፖሊስ ጣቢያዎች አምርተዋል፡፡ ቀደም ሲል አዲሱ ገበያ አካባቢ 3 አባላት ተይዘው የነበረ ሲሆን እስከ አሁኗ ሰአት ድረስም 15 የአንድነት ፓርቲ አባላት በፖሊስ ቁጥጥር ስር ይገኛሉ፡፡ #Millionsofvoicesforfreedom #Ethiopia #UDJ #ADDISABABA

No comments:

Post a Comment