Monday, September 1, 2014

Hiber Radio: በአሜሪካ 3 ሥራዎች ትሰራ የነበረች ሴት እንደተኛች ሕይወቷ አለፈ፤ ከመከላከያ የከዱ 11 ወታደሮች በእስር ላይ ናቸው


  • 699
     
    Share
የህብር ሬዲዮ ነሐሴ 25 ቀን 2006 ፕሮግራም
ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ
ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ
<... ከዳውሮ ዞን የከዱት ወታደሮች ከመከላከያ ሰራዊቱ መቀጠል አንፈልግም ብለው ነው። ከየቤታቸው ታፍነው አሁን ከነሐሴ 14 ጀምሮ በሻሸመኔ አቅራቢያ በልዩ ወታደራዊ እስር ቤት እንደሚገኙ ቤተሰቦቻቸው ለመኢአድ ገልጸዋል...መኢአድ የተቃውሞ ሰልፍ ለመጥራት እየተዘጋጀ ነው...>
አቶ ተስፋሁን አለምነህ የመኢአድ የሕዝብ ግንኙነት ሀላፊ ለህብር ሬዲዮ ከሰጠው ቃለ መጠይቅ የተወሰደ(ሙሉውን ያዳምጡት)
<<...ግንቦት ሰባት አንድ አገር አድን ሀይል ተቋቁሞ ይህንን ዘረኛ ስርዓት ለማስወገድ ይሰራል...ለሕዝቡ የትግል ጥሪ እናቀርባለን...>>
አቶ ነአምን ዘለቀ በቬጋስ ግንቦት ሰባት በጠራው ሕዝባዊ ስብሰባ ላይ በመገኘት ካደረጉት ንግግር የተወሰደ (ቀሪውን ያዳምጡት)
<<...ማህበረሰባችን ችግሩን ተረድቶ በጭንቀት ላይ መፍትሄ መፈለግ እንጂ ችግር የደረሰባቸው ላይ እንዲባባስባቸው ማድረግ የለበትም የሀይማኖት አባቶችም ለጉዳዩ ትኩረት መስጠት አለባቸው...>>
ሰናይት አድማሱ የስነ ልቦና ባለሙያ ጭንቀት ስለሚያስከትለው የጤና ቀውስ(ስለ <<ዲፕረሽን>> ካደረግነው ውይይት ሙሉውን ያዳምጡት)
የተቀለበሰው የሊቢያ አብዮት ያስከተለው መዘዝ እና በዚያ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ስቃይ
በቬጋስ የኢትዮጵያዊነት ቀን በመጪው ወር ይከበራል በይድነቃቸው ተሰማና በጋዜጠኛ ሰለሞን ተሰማ ስም ውድድሮች ተዘጋጅተዋል(ክፍል ሁለት ልዩ ዘገባ)
ዜናዎቻችን
ከመከላከያ የከዱ 11 ወታደሮች በሻሸመኔ አቅራቢያ በወታደራዊ ካምፕ በእስር ላይ መሆናቸውን ቤተሰቦቻቸው ለመኢአድ ገለጹ
መኢአድ የተቃውሞ ሰልፍ ሊጠራ ነው
በኢትዮ ኬኒያ ድንበር በተቀሰቀሰ ግጭት 31 ሰዎች ሞቱ ከ150 በላይ ቆሰሉ
የግብጽ የውሃ ሚኒስትር የአባይ ግድብን ከባለሙያዎቻቸው ጋርእንደሚጎበኙ አስታወቁ
በአገዛዙ ለውይይት በግዳጅ የተጠሩት ተማሪዎች የአቶ አንዳርጋቸውን እስር እና ሌሎች የመብት ጥሰት በማንሳት ተቃውሞ ማቅረባቸው ተሰማ
በአሜሪካ ከሶስት በላይ ስራዎች ትሰራ የነበረች ሴት መኪናዋ ውስጥ እንደተኛች ሕይወቷ አለፈ

No comments:

Post a Comment